ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የሚሰራውም ከወተት ነው።
በተር ሚልክ በድስት ጥዶ ማፍላት, መፍላት ሲጀምር ዮገርት 2% መጨመር ና አብሮ ማፍላት በመካከለኛ ሙቀት መሆን አለበት, አይቡ ከውሃው ተለይቶ መንሳፈፍ ሲጀምር ከተጣደበት አውጥቶ እስኪቀዘቅዝ መጠበቅ, በማጥለያ ውሃውን ከዐይቡ መለየት , ፍሪዝር(በረዶ በት )ማቅዝቀዝ' አውጥቶ ከተፈለገው የምግብ አይነት ጋር መመገብ.
1 ውይም 2 % በተር ሚልክ እና 2% ዮገርት , መለስተኛ ድስት ,ማጥለያ ,አይቡንማስቅመጫ ጎድጋዳ ሳህን ይህ ከላይ የተገለጥጸው አሰርራር በ ሰሜን አመሪካ ለሚኖሩ እትዮጵያኖች የሚረዳ ተብሎ የታሰበ ነው
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አይብ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.