ደመቀ መኮንን ሀሰን ኢትዮጵያዊ የፖለቲካ ሰው ናቸው። የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለግላሉ። አቢይ አህመድ በግንባሩ ላይ እየተካሄደ ያለውን የትግራይ ጦርነት ላይ ለመሳተፍ መወሰኑን ተከትሎ፣ አቶ ደመቀ የኢትዮጵያ ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትርነት እ.ኤ.አ.
ህዳር 23 ቀን 2021 ተረክበዋል።
ደመቀ መኮንን | |
---|---|
ደመቀ መኮንን ሀሰን 2013 ላይ | |
የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር | |
ከኅዳር ፳ ቀን ፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ | |
ፕሬዝዳንት | ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ዶክተር ሙላቱ ተሾመ አምባሳደር ሣህለወርቅ ዘውዴ |
ቀዳሚ | ኃይለ ማሪያም ደሳለኝ |
የተወለዱት | ጎጃም ክፍለ ሀገር ፣ ቻግኒ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ |
የፖለቲካ ፓርቲ | ኢህዴን ብአዴን አዴፓ ብልጽግና ፓርቲ |
ዜግነት | ኢትዮጵያዊ |
ባለቤት | አለሚቱ ካሳዬ |
ልጆች | ዶክተር የውልሠው ደመቀ (ሃኪም) ዐቢይ ደመቀ፡ ኢኮኖሚስት ማህሌት ደመቀ የህክምና ተማሪ |
አባት | መኮንን ሀሰን |
ትምህርት | አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ |
ሙያ | ፖለቲከኛ |
ሀይማኖት | ሙስሊም |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ደመቀ መኮንን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.