ዋናው ገጽ

ለዕለቱ የተመረጠ ጽሑፍ
enllaç=

ቢግ ማክሃምበርገር ዓይነት ሲሆን በፈጣን ምግብ ቤቱ ማክዶናልድስ የሚሸጥ ነው። ሃምበርገሩ ለመጀመሪያ ጊዜ የተፈጠረው በ1960 ዓ.ም. በአሜሪካኑ ጅም ዴልጋቲ ነበር። ሁለት የተፈጨ የበሬ ስጋ ክቦችን፣ ሰላጣ ቅጠል፣ ዓይብ፣ ሽንኩርት፣ ፒክልስ እና ሶስት የሰሊጥ ጠፍጣፋ ዳቦዎችን ከማዋዣ የቢግ ማክ ሶስ (መረቅ) ጋር ይይዛል።

ቢግ ማክ በኣሁኑ ዘመን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ተዎዳጅነትን በማግኘቱ ዘ ኢኮኖሚስት የተሰኘው የሥነ ንዋይ ጋዜጣ በያመቱ ቢግ ማክ ኤንዴክስ የተባለ መረጃ ያትማል። ቢግ ማክ በያገሩ የሚሸጥበትን ዋጋ በማዎዳደር፣ የየአገሩን የኑሮ ውድነት ለማነጻጻር ይጠቀምበታል።


የመደቦች ዝርዝር
Wikibar.png
አንብቡ፣ ጻፉ፣ ተሳተፉ።
enllaç=

ውክፔዲያ ዓለም-ዓቀፍ የዕውቀት ማከማቻ ድረ-ገጽ ነው። ውክፔዲያ የጋራ ነው። ሁሉም ሰው በመዝገበ ዕውቀቱ እንዲሳተፍ ተፈቅዷል። አዳዲስ ተሳታፊዎች፣ የጀማሪዎች ማያያዣን በመጫን በፍጥነት ስለ ድረ-ገጹ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

አዲስ ጽሑፍ ለመጻፍ ወይንም ነባር ጽሑፍ ለማስተካከል ደፍሮ መሞከር ጥሩ ልምድ ነው። ከሌሎች ውክፔዲያዎች የተተረጎሙ ጽሑፎች እንዲያቀርቡ ይበረታታሉ። ለዚህ ተግባር እነዚህን መዝገበ ቃላት ማማከር ይችላሉ ። የሚያቀርቡት ጽሑፍ ያልተሟላ ወይንም ያልተጠናቀቀ ቢሆንም እንኳ መጨነቅ አያስፈልግም። ጅምር ጽሑፍ በተፈለገ ጊዜ ሊሻሻል ይችላልና።


ታሪክ በዛሬው ዕለት
enllaç=

ጥር ፲፪ ቀን፣

Jfk inauguration.jpg
US President Barack Obama taking his Oath of Office - 2009Jan20.jpg
  • ፳፻፩ ዓ/ም ባራክ ኦባማ የመጀመሪያው የጥቁር ክልስ አሜሪካዊና ፵፬ተኛው የአሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን የቃለ መሀላ ሥነሥርዓታቸውን አከናወኑ።
የሥራ ዕህቶች
enllaç=

ነጻ መጽሐፈ ዕውቀት የሆነው የውክፔዲያ አስተናጋጅ Wikimedia Foundation ነው።
ይህ ለትርፍ-ያልሆነ ድርጅት አያሌ ልዩ ልዩ ባለ ብዙ ቋንቋ እና የጋራ ጥቅም ሥራ እቅዶች ያካሂዳል፦

ለዕለቱ የተመረጠ ምስል
Wikibar.png

Komargorod pond 2013 G5.jpg

በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
🔥 Top keywords: ዋናው ገጽውክፔዲያ ውይይት:ምንጭጌየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትአባይ ወንዝ (ናይል)ሉድቪግ ቪትገንስታይንአባል:ጫጢጥመደብ:ስፖርት ነክ መዋቅሮችአባል:አዲስ አባልአባል ውይይት:አዲስ አባልአባል ውይይት:የኢትዮጵያውያን ታሪክመደብ:ባንዲራዎች ነክ መዋቅሮችአባል:Eliyasbabi11መደብ:Pages using ISBN magic linksአባል:የኢትዮጵያውያን ታሪክአባል:ሚኪያስ አያሌውበላይ ዘለቀግርማ ወልደ ጊዮርጊስአባል ውይይት:Ahmed Teyime 6ልዩ:Searchአባል:ሀሀሀሀአባል:Felekefevenየኮሶ ጥገኛ ትልአባል:Ahmed Teyime 6የቃል ክፍሎችቭልሄልም ረንትገንጥምቀትአባል:Birhanu Assemaመለጠፊያ:Habesha (ሀበሻ, ሐበሻ) Templateኢትዮጵያአባል:Masresha abrhamዋንፒስፕሉቶደንደስመደብ:አማርኛጣና ሐይቅመዝገበ ቃላትሥርዓተ ነጥቦችአማርኛዳግማዊ ምኒልክየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማዓፄ ቴዎድሮስዘንዶኳስ ዝቀልዶችአዲስ አበባሚካኤልእምስየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንበር:ኢትዮጵያSpecial:Searchየአድዋ ጦርነትየኢትዮጵያ ቋንቋዎችክርስትናየትነበርሽ ንጉሴልዩ:RecentChangesፋሲለደስየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትየኢትዮጵያ ነገሥታትፕሮቴስታንትላሊበላቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴበር:ፍልስፍናፖከሞንሰዋስውውክፔዲያወሲባዊ ግንኙነትግብረ ስጋ ግንኙነትመደብ:ሰዋስውእርዳታ:ይዞታበር:ሳይንስመጽሐፍ ቅዱስመጥምቁ ዮሐንስበር:ሒሳብገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትዩ ቱብአማራ (ክልል)ሎሚፍቅር እስከ መቃብርስዕል:AmharicGrammar.pdf