ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና....ህላዌ-ነገር....ቁሳቁሳዊ-ህልዉና...የነገራት-አኗኗር...
ነዋሪ-እውነትነት...እውነቴታ...ማተሮ...ነዋርያተ -ተፍጥሮ...ነዋሪ-ነገር...ነዋርያት..ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከሰው ልጅ ህሊና ዉጭ ያለ ነዋሪ ወይም ራሱን ችሎ የሚኖር ፤ ልብ ወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአምስቱ የማወቂያ መቀበያ ህዋሶች የነገርነታቸውን ባህሪ አመል ጸባይ ሰርጽን የምንቀበላቸው
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቁስ አካል, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.