ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ

ተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ ማለት የቆየ የአማርኛ ምሳሌያዊ አነጋገር ነው። እናም እውነት ነው። ከእርግማን ጋር በተያያዘ ነብዩ ሙሐመድም ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

"እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም። አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካልሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።"

አቡ ዳዉድ ዘግበውታል

ላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።"

የአላህ መልክተኛ( ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦

"እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም…።"

【ሙስሊም ዘግበውታል】

📌የአላህ መልክተኛ( ﷺ) እንዲህም ብለዋል፦

"አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።"

የአላህ መልክተኛ( ﷺ) እንዲህ ይላሉ፦

"እኔ ተራጋሚ ሆኜ አልተላኩም።

አንድ የአላህ ባሪያ አንዳችን ነገር በሚራገም ግዜ ፦እርግማኗ ወደ ሰማይ ከፍ ብላ ትወጣለች። ከዚያም የሰማያት በር ይዘጉባታል፣ከዚያም ወደ ምድር ዝቅ ብላ ትወርድና በሮች በሙሉ ጥርቅም ብለው ይዘጋሉ፣ከዚያም ወደቀኝና ግራ ትመለከታለች ከዚያም መግቢያ ስታጣ ወደ ተረጋሚው ትመለሳለች ለእርግማን ተገቢ ከሆነ እርግማኑ ይደርስበታል ካለሆነ ግን ወደ ተራጋሚው ትመለሳለች።"

አቡ ዳዉድ ዘግበውታ

አንድን አማኝ መርገም ነፍሱን እንደ ማጥፋት ይቆጠራል።"

📚【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

📌"አንድን አማኝ መርገም ነፍሱን እንደ ማጥፋት ይቆጠራል።"

📚【ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

ትርጉሙ

Tags:

ምሳሌአማርኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ፊታውራሪሙላቱ አስታጥቄውዝዋዜሰንበትኢንጅነር ቅጣው እጅጉአርሰናል የእግር ኳስ ክለብመልከ ጼዴቅስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)እስራኤልመስቃንሊቢያየአፍሪቃ አገሮችድረ ገጽንጉሥእየሩሳሌምመሐመድሰው ሠራሽ የማሰብ ችሎታየአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነትፈሊጣዊ አነጋገር የኢትዮ ቴሌኮምፕላቲነምቢግ ማክየጀርመን ዳግመኛ መወሐድወርቅ በሜዳሕግነጭ ሽንኩርትሰንሰልቶማስ ኤዲሶንወይን ጠጅ (ቀለም)ፍትሐ ነገሥትእንዶድአብደላ እዝራተራጋሚ ራሱን ደርጋሚዳማ ከሴየሕገ መንግሥት ታሪክታላቁ እስክንድርድልጫቴሌብርየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራብሔርደበበ ሰይፉሐረርቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)እንግሊዝኛጥቅምት 13የምድር እምቧይፋሲል ግቢየቀን መቁጠሪያውቅያኖስላሊበላየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችየዔድን ገነትዴሞክራሲአልበርት አይንስታይንፋሲለደስፈላስፋአልፍየአስተሳሰብ ሕግጋትእስፓንያዳጉሳአፈወርቅ ተክሌአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችጥቁር እንጨትየኖህ መርከብተሳቢ እንስሳብጉርደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንሀበሻጥበቡ ወርቅዬእውቀትስሜን አሜሪካስምሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስ🡆 More