ስም የአንድ ግዝፈት ያለው አካል መጠሪያ ብቻ ማለት አይደለም። ስም ከመጠሪያነት ባሻገር ግዝፈት ያለውን አካል ይወክላል። ስም ለሰው ፣ለቦታ፣ለነገሮች የሚሰጥ ስያሜ ሲሆን በአረፍተ ነገር ውስጥ ባለቤት ወይም ተሳቢ መሆን የሚችል መሆን አለበት። ደግሞ ይዩ፦
የተፅኦ proper የወል common የረቂቅ abstract ዋና ዋና የስም አይነቶች ናቸዉ፡፡
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ስም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.