ጥቁር እንጨት

ጥቁር እንጨት (Prunus africana) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

ጥቁር እንጨት
ጥቁር እንጨት

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

አስተዳደግ

ልጡ በአፍሪካዊ ባህሎች ስለሚፈለግ፣ የሚያሳስብ አደጋ ሁኔታ አለው፤ በካሜሩንም ለዚህ ጥቅም ታርሷል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

በሰፊ ከመካከለኛ እስከ ደቡባዊ አፍሪካ ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም

እንጨቱ ጽኑ ነውና ለሳንቃ ይጠቀማል።

ቅጠሎቹ ለቁስል ፋሻ እንደ ተጠቀሙ ተብሏል።

በልዩ ልዩ አፍሪካዊ አገራት ባህላዊ መድሃኒቶች ውስጥ ረጅም ታሪክ አለው። ልጡ ወይም የልጡ ውጥ ለትኩሳት፣ ወባ፣ ቁስል ፋሻ፣ የፍላጻ መርዝ፣ ሆድ ቁርጠት፣ የሚያስቀምጥ፣ ኩላሊት በሽታ፣ ሞርሟሪ፣ ጨብጡ፣ እና እብደት ተጠቅሟል።. ከዚህም በላይ፣ ያበጠ ፍስ ውሃ እጢ ለማከም እንደሚችል በትንትና ስለ ተረጋገጠ፣ ውጡ በአውሮጳም ይፈለጋልና ይሼጣል።

ገመሬ ጦጣ (ጎሪላ) በኖረበት አገር ፍሬውን ይወድዳል።

Tags:

ጥቁር እንጨት የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይጥቁር እንጨት አስተዳደግጥቁር እንጨት በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድርጥቁር እንጨት የተክሉ ጥቅምጥቁር እንጨትኢትዮጵያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ድረ ገጽፈሊጣዊ አነጋገር ሀየሲስተም አሰሪድሬዳዋአዲስ አበባመቀሌወሎክፍያየጊዛ ታላቅ ፒራሚድንጉሥዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችሜሪ አርምዴሳምንትኣበራ ሞላእስራኤልቅዱስ ገብርኤልጥናትግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምፈላስፋባቲ ቅኝትመንፈስ ቅዱስሆሣዕና (ከተማ)ቱርክትምህርትትንሳዔየዓለም የህዝብ ብዛትእስያዋናው ገጽየዓለም ዋንጫሶቪዬት ሕብረትየአፍሪካ ኅብረትፈሊጣዊ አነጋገር የካይዘንአስርቱ ቃላትአፋር (ብሔር)ሐረግ (ስዋሰው)ሀመርየኢትዮጵያ ሕግአበበ ቢቂላእንቆቆሥላሴዓፄ ዘርአ ያዕቆብየሥነ፡ልቡና ትምህርትዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችንቃተ ህሊናየማርቆስ ወንጌልLየፖለቲካ ጥናትኩሽ (የካም ልጅ)ቂጥኝዝሆን15 Augustግብፅመለስ ዜናዊአቤ ጉበኛአቡነ ሰላማብሪታኒያምሥራቅ አፍሪካገድሎ ማንሣትጃቫግዕዝኪሮስ ዓለማየሁአብደላ እዝራጉንዳንጠላኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንሚዳቋለድካም የጣፈኝ ብነግድ አይተርፈኝየኢትዮጵያ ወረዳዎችግራዋንግሥት ዘውዲቱ🡆 More