ውክፔዲያ - ለ
"ኢትዮጵያ" የሚባል መጣጥፍ በዚሁ ዊኪ ላይ አለ።
ኢትዮጵያ ወይም በይፋ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኢ.ፌ.ዲ.ሪ.) በአፍሪካ ቀንድ የምትገኝ የረጅም ዘመን ታሪክ ያላት ሀገር ናት። በአፍሪካ ነፃነቷን ጠብቃ የኖረች ብቸኛ ሀገር ነች። በህዝብ ብዛት ከአፍሪካ ኢትዮጵያ ሁለተኛ... |
መንግሥተ ኢትዮጵያ በዛሬዎቹ ኢትዮጵያና ኤርትራ የሚገኝ መንግሥት ነበር። በትልቅነቱ ጊዜ ሰሜን ሶማሊያ፣ ጅቡቲ፣ ደቡብ ግብፅ፣ ምሥራቃዊ ሱዳን፣ የመንና ምዕራባዊ ሳውዲ አረቢያን ያጠቃልል ነበር። ኢትዮቢያየኢትዮ ግዛትያ ግዛት የአረብ እና... |
"ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ" በደርግ ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ በኅብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ! ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ ለኢትዮጵያ... |
የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር (መምሪያ መንገድ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር) በመቍጠር ሲጀምር ይመስለኛል ኣዲሱ ካለንደር ላይ ሰባት ዓመታት ግድም የጨመረበት። የዓመታቱም ቍጥር ከግብጽ ይልቅ ወደ ኢትዮጵያ የቀረበ ነው። ጨረቃ መሬትን ስትዞርና መሬት ፀሓይን ስትዞር የሚወስዱት 532 ዓመታት (19 X 28) ተደጋጋሚ ናቸው።... |
(በሁሉም ንዑስ ሆሄያት ተቀይሯል) የኢትዮጵያ መንግስት የህዝብ አገልግሎት ስርጭት ነው። ዋና መሥሪያ ቤቱን አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ያደረገ ሲሆን የሀገሪቱ አንጋፋ እና ትልቁ የብሮድካስት ስርጭት ነው። ኢብኮ በአፄ ኃይለ ሥላሴ ትእዛዝ የተቋቋመ ሲሆን... |
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው።... |
ብር (ETB) ኢትዮጵያ በዓለም ገበያ የምትጠቀምበት ሕጋዊ ገንዘብ ነው። 1 ብር ለ100 ሳንቲም እኩል ነው።50 ሺ ብር በ1933 ታትሞ የነበረው የኢትዮጵያ 2 ብር በ1932 ታትሞ የነበርው የኢትዮጵያ 100 ብር በ1961 ታትሞ የነበረው... |
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው።... |
የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር፣ በጠላት ወረራ ዘመን የተመሠረተ ድርጅት ሲሆን፤ እስከ አሁን ድረስ ያሉት አዛውንት አባላቱ በዚያው የአምሥት ዓመት ትግል ዘመናት፣ መኳንንቱ፤ የጦር መሪዎቻቸውና ንጉሠ ነገሥቱም ጭምር እነዚያን... |
ጳጉሜን የወር ስም ሆኖ በነሐሴ እና በመስከረም ወራት መኻል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ የመጨረሻው እና አሥራ ሦስተኛው (፲፫ ኛው) የወር ስም ነው። «ጳጉሜን» በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዘመነ ዮሐንስ ሥግር ዓመት... |
ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ (ክፍል «ኢትዮጵያ» በዲዮዶሮስ) ዓክልበ. ገደማ) ስለ ኢትዮጵያ (አይቲዮፒያ) መረጃ ይሰጣል። የአባይ ወንዝ መነሻ በኢትዮጵያ ተራሮች ስለ መገኘቱ በብዙ ገጽ ጽፏል። ሜሮዌ የኢትዮጵያ ከተማ ቢሆንም፣ ከሜርዌ በቀር ብዙ ሌሎች አገሮች በ«ኢትዮጵያ» (ከሳሃራ በረሃ ደቡብ... |
የደቡብ ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ኃይሎች አንድነት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው።... |
የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሕብረት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው።... |
ጊዮርጊስ ከአንድ ፈረንሳዊ ጐብኚ ጋራ ስለ ሃይማኖት ስለተነጋገሩ አንድ ተልዕኮ ወደ ሮማ ተላከ። በ፲፭፻ ዓ.ም. ደግሞ ኢትዮጵያ ከአዳል ጋር ስትታገል ማቴዎስ የተባለ አንድ አርሜናዊ ወደ ፖርቱጋል ተልኮ የፖርቱጋል ንጉሥ እርዳታን ለመነ። ስለዚህ... |
አስማተ ጳጳሳተ ኢትዮጵያ ከአቡነ ፍሪምናጦስ ጀምሮ እስከ 1850ዎቹ ድረስ የነበሩትን የኢትዮጵያ ፓትሪያርኮች የሚዘረዝር ጽሑፍ ነው። በ1864 ተደርሶ በ1891 የታተመው ይህ ዝርዝር ከስር ቀርቧል። በዚያውም ግዕዝና የአማርኛ ሥነ ጽሑፍም... |
ጥር የወር ስም ሆኖ በታኅሣሥ ወር እና በየካቲት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አምስተኛው የወር ስም ነው። «ጥር» ከግዕዙ «ጠሐር / ጠሐረ» ከሚለው ቃል የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም... |
000 የሚገመት የሕዝብ ብዛት ስላላት ከሰሜን ኢትዮጵያ ትልቋ ከተማ ያደርጋታል። መቐለ ለ አጼ ዮሐንስ ፬ኛ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ በመሆን በ19ኛው ክፈለ ዘመን ነው የተመሠረተችው። መቐለ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ከተሞች በንግድና ትምህርታዊ... |
ጅማ (ኦሮምኛ፦ Jimma) በምዕራብ ኢትዮጵያ ከሚገኙት ከተሞች በስፋት ትልቋ ከተማ ናት። አሁን በኦሮሚያ ክልል የጅማ ዞን መቀመጫ ከተማ ስትሆን በ 7°40′N ላቲትዩድ እና 36°50′E ሎንግቲዩድ ላይ ትገኛለች። የቀድሞው ከፋ ክፍለ ሃገር... |
አ. የድሬዳዋ ሕዝብ ብዛት 164,851 ነበር። አቶ መርሻ ናሁሰናይ የድሬዳዋ ቆርቋሪና የመጀመሪያ አስተዳዳሪ (1894 - 1898 እንድ ኢትዮጵያ አቆጣጠር) (1902 - 1906 እንድ አውሮጳ አቆጣጠር) ኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ድርጅት... |
፡ ቀይ ፡ ባሕርን ፡ በመሻገር ፡ በኤርትራ ፡ እና፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ከሰፈሩ ፡ የተለያዩ ፡ የሳባውያን ፡ ነገዶች ፡ ቋንቋና ፡ በጊዜው ፡ ሰሜን ፡ ኢትዮጵያ ፡ ይነገሩ ፡ በነበሩ ፡ ቋንቋዎች ፡ ዘገምተኛ ፡ ውኅደት ፡ ነው።... |