ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ

ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ (ግሪክ፦ Διόδωρος Σικελιώτης /ዲዮዶሮስ ሲከሊዮቴስ/) በ1ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ.

የኖረ የግሪክ ታሪክ ጸሐፊ ነበረ።

ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ
Bibliotheca historica, 1746

«ኢትዮጵያ» በዲዮዶሮስ

ዲዮዶሮስ በጻፈው የዓለም ታሪክ (50 ዓክልበ. ገደማ) ስለ ኢትዮጵያ (አይቲዮፒያ) መረጃ ይሰጣል። የአባይ ወንዝ መነሻ በኢትዮጵያ ተራሮች ስለ መገኘቱ በብዙ ገጽ ጽፏል። ሜሮዌ የኢትዮጵያ ከተማ ቢሆንም፣ ከሜርዌ በቀር ብዙ ሌሎች አገሮች በ«ኢትዮጵያ» (ከሳሃራ በረሃ ደቡብ ያለው ሁሉ) እንዳሉ ይገልጻል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን (650 ዓክልበ. ገደማ) 200 ሺህ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። የኒኑስ ንግስት ሰሚራሚስ በጥንት ኢትዮጵያን እንደ ወረረች ይጨምራል። ስለ ኢትዮጵያ ጽሕፈት ሲያብራራ ማለቱ የመርዌ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይመስላል።

ቀይ ባሕር ዳርቻ ወይም በአሁኑ ኤርትራጂቡቲሶማሊላንድ ውስጥ፣ አንድ «አሣ በል» የሚባል የኢትዮጵያ ብሔር እንደሚኖር ይጽፋል። ደግሞ ሌሎች የኢትዮጵያ (የአፍሪካ) ብሔሮች «ሥር በል»፣ «ፍሬ በል»፣ «ቅጠል በል»፣ «አዳኞች»፤ «ዝሆን በል»፤ ሲሞዌስ፣ «ሰጎን በል»፣ ኩኖሞኔስ እና «ዋሻ አደሮች» ናቸው። ከዚህ የበለጠ ስለ ኢትዮጵያ (ስለ አፍሪካ ከሳሃራ ደቡብ) ሁኔታ በሰፊው ይገልጻል።

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የዓለም የመሬት ስፋትእንግሊዝኛአይን (ሥነ አካል)ሩሲያBወርቅ በሜዳበርጳውሎስካልኩለስሥላሴግራዋመንግስቱ ለማቅልጂራንቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልልጤና ኣዳምየአለም አገራት ዝርዝርአባይ ወንዝ (ናይል)የኢትዮጵያ ብርቅፅልየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ከዐፄ ልብነ ድንግል እስከ ዐፄ ቴዎድሮስ ፪/፪ብርቱካንየአዳም መቃብርሀበሻየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፭የደም መፍሰስ አለማቆምፅጌ ማርያም ገብሩ ደስታHቃል (የቋንቋ አካል)ተረት የየፀሐይ ግርዶሽዋና ከተማሰንሰልጀጎል ግንብፕሮቴስታንትበሥር ልናልፍ ነውታንዛኒያጥንቸልየሰው ልጅ ጥናትብሳናመስተዋድድቀዳማዊ ምኒልክቅዱስ ዐማኑኤልሀዲያአፈወርቅ ተክሌጥላሁን ገሠሠየኩሽ መንግሥትJanuaryሚያዝያ ፳፩አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውእሌኒጫትአዊ ብሄረሰብ ዞንሴቶችአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስገበጣየሉቃስ ወንጌልደቡብ አሜሪካራስ መኮንንስምትግርኛብራዚልተውሳከ ግሥየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዮሐንስ ቤተመጻሕፍትኤድስዓፄ ዘርአ ያዕቆብድረ ገጽ መረብኤችአይቪ🡆 More