B

B / b በላቲን አልፋቤት ሁለተኛው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

B
ግብፅኛ
ፐር
ቅድመ ሴማዊ
ቤት
የፊንቄ ጽሕፈት
ቤት
የግሪክ ጽሕፈት
ቤታ
ኤትሩስካዊ
B
ላቲን
B
Egyptian hieroglyphic house B Phoenician beth Greek beta Etruscan B Roman B

የ«B» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ቤት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኖርያ ቤት ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ቤታ" (Β β) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «በ» («ቤት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ቤት» ስለ መጣ፣ የላቲን 'B' ዘመድ ሊባል ይችላል።

B
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ B የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኤድስጌታቸው አብዲኩሻዊ ቋንቋዎችየወታደሮች መዝሙርቡዳዝግመተ ለውጥእግዚዕጥላሁን ገሠሠዕንቁጣጣሽአፈርመስቀልፋሲል ግምብድረ ገጽፋሲካቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስሶማልኛወንጌልሥላሴሐረግ (ስዋሰው)አባታችን ሆይአቡነ ባስልዮስወርቅ በሜዳየምድር መጋጠሚያ ውቅርለንደንመስቃንሀብቷ ቀናየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንነብርየኢትዮጵያ ካርታቬትናምኛአስቴር አወቀመርካቶወይን ጠጅ (ቀለም)ነጭ ሽንኩርትመሐመድመስከረምአዋሳየሥነ፡ልቡና ትምህርትየሰው ልጅ ጥናትግድግዳአማራ (ክልል)ንግሥት ዘውዲቱግራዋኬንያአገውአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞየዱር አራዊትመዝገበ ዕውቀትየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችግብርስምኤርትራስዊድንኛሶፍ-ዑመርቅዱስ ገብርኤልመጽሐፈ ሶስናባህር ዳር ዩኒቨርስቲብር (ብረታብረት)እግር ኳስየአድዋ ጦርነትጉጉትመጠነ ዙሪያትዊተርአበባ ደሳለኝኮንሶጅማኳታርቀኝ አዝማችሶርያኦሮሞፍትሐ ነገሥትሕገ መንግሥትበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት🡆 More