H

H / h በላቲን አልፋቤት ስምንተኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይች/ ቢሆንም፣ የተናባቢው ድምጽ /ህ/ ያሰማል።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

H
ግብፅኛ
ሰፐአት
ቅድመ ሴማዊ
ሔት
የፊንቄ ጽሕፈት
ሔት
የግሪክ ጽሕፈት
ሄታ/ኤታ
ኤትሩስካዊ
H
ላቲን
H
N24
H H H H H

የ«H» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «ሔት» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአጥር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ሔት ድምጽ እንደ ተናባቢ («ሕ») ሲሆን በግሪክ አልፋቤት እንዲሁም ሄታ ለ «ህ» ተጠቀመ። ከ450 ዓክልበ. ግድም በኋላ ግን ይህ ምልክት ትንሽ ተቀይሮ «ኤታ» (Η η) የአናባቢ ድምጽ «ኤ» ለማመልከት ይጠቅም ጀመር። ይህን ለውጥ መጀመርያ ያደረገው ባለቅኔው ሲሞኒዴስ ዘኬዮስ (564-476 ዓክልበ.) እንደ ነበር በግሪክ ጽሐፊዎች ተባለ። ሆኖም በጥንታዊ ጣልያን አልፋቤቶች እንደ ኤትሩስካዊ አልፋቤት እና ላቲን አልፋቤት፣ «H» ተናባቢውን «ህ» በመወክል ቆየ።

ግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «ሐ» («ሐውት») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሔት» ስለ መጣ፣ የላቲን «H» ዘመድ ሊባል ይችላል።

H
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ H የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤትእንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አርባ ምንጭነፋስሞስኮሰለሞንአያሌው መስፍንቂጥኝስፖርትቅኝ ግዛትረኔ ዴካርትአርመኒያአውሮፓየኢንዱስትሪ አብዮትእስያአበባ ጎመንአርጎባ (ወረዳ)ቼኪንግ አካውንትአሚር ኑር ሙጃሂድመንዝኤፕሪልሥነ ፈለክስንዱ ገብሩሰንበትጦጣይሖዋጥናትሀጫሉሁንዴሳየኢትዮጵያ እጽዋትየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችየኢትዮጵያ ነገሥታትአባይ ወንዝ (ናይል)ጉንዳንኔይማርሚካኤልተሳቢ እንስሳግራዋየፀሐይ ግርዶሽሥላሴንግሥት ዘውዲቱሙላቱ አስታጥቄወልቃይትጉርጥየማርያም ቅዳሴኤሊአቡነ ተክለ ሃይማኖትባሕልጉራጊኛሶማሌ ክልልቤተክርስቲያንንዋይ ደበበኬራቲንቤተ መርቆሬዎስንፋስ ስልክ ላፍቶጸሎተ ምናሴደጋ እስጢፋኖስጂጂቅልልቦሽቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊማህሙድ አህመድሲሳይ ንጉሱመካነ ኢየሱስተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርጀጎል ግንብየኦሎምፒክ ጨዋታዎችሴምየዓለም ሀገራት ባንዲራዎችየጊዛ ታላቅ ፒራሚድየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯ትግርኛሠርፀ ድንግልመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል🡆 More