የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች

የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች በየአገሩ ይለያያሉ። የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ብዙዎቹ አገራት ለመግባት፣ አስቀድሞ ከዚያው አገር ኤምባሲ ወይም ቆንስላ በፓስፖርት ውስጥ የቪዛ (መግቢያ ፈቃድ) ማሕተም ማግኘት አስፈላጊነት ነው። ሆኖም አንዳንድ አገር ያለ ምንም ቪዛ ሂደት ኢትዮጵያውያን ለተወሰነ ጊዜ እንዲጎብኙ ይፈቅዳል፣ እንዲሁም አንዳንድ አገር ኢትዮጵያውያን እዚያ በደረሱበት ጊዜ የመግቢያ ፈቃድ ይሰጣል። (ቪሳ ባያስፈልግም ፓስፖርት ለዜግነት ማስረጃ ሰነድ አይነተኛ ነው።)

(ማስታወሻ - መስፈርቶቹ እንደ መንግሥታት በቶሎ ሊቀየሩ ይቻላል።) የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች

ያለ ቪሳ መግባት የፈቀዱ አገራት

ጥገኛ አገራት

ሰፊ ዕውቅና የሌላቸው ግዛቶች

  • ስሜን ቆጵሮስ - ያለ ቪሳ መጎብኘት ለኢትዮጵያውያን ይፈቀዳል።
  • ፍልስጤም - " " " " ፤ (በመርከብ መድረስ ግን አይፈቀድም)
  • ትራንስኒስትሪያ - " " " " ፣ (ሆኖም በትራንስኒስትሪያ ከ24 ሰአት በላይ ለመቆየት ምዝገባ ያስፈልጋል።)
  • ደቡብ ኦሤትያ - " " " " (የሩስያ ቪሳ እና ፫ ቀን ቅድሚያ ማስታወቂያ ግን ያስፈልጋሉ)

ኢትዮጵያውያን በደረሱበት ጊዜ የጉብኝት ቪሳ የሚሰጡ አገራት

እነዚህን አገራት ከመግባት በፊት ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም። ሌሎች አገራት ሁሉ ግን ከመግባት አስቀድሞ ቪሳ ማግኘት አስፈላጊነት ነው።

ጥገኛ አገራት

እነዚህን ጥገኛ አገራት ከመግባት በፊት ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ቪሳ ማግኘት አስፈላጊ አይደለም።

ሰፊ ዕውቅና የሌላቸው አገራት

  • ሶማሊላንድ (የ30 ቀን ጉብኝት ቪሳ በደረሱበት ጊዜ ለ30 አሜሪካዊ ዶላር ይሠጣል።)

በኢንተርኔት ላይ ቪዛ የሚስጡ አገራት

Awustralia]]vbfb

ጥገኛ አገራት

v

የኢትዮጵያ ዜጎች የማይፈቅዱ አገራት

(አዘርባይጃን - የአርጻኽ (ናጎርኖ-ካራባኽ) ቪዛ ቢኖር ኖሮ ለማንም ሰው መግባት ለዘላለም ይከለክላል።)

Tags:

የቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች ያለ ቪሳ መግባት የፈቀዱ አገራትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች ኢትዮጵያውያን በደረሱበት ጊዜ የጉብኝት ቪሳ የሚሰጡ አገራትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች በኢንተርኔት ላይ ቪዛ የሚስጡ አገራትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎች የኢትዮጵያ ዜጎች የማይፈቅዱ አገራትየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችኢትዮጵያኤምባሲ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ድረ ገጽ መረብኩሻዊ ቋንቋዎችቦብ ማርሊካዛክስታንየፀሐይ ግርዶሽነፕቲዩንጨረቃየፈጠራዎች ታሪክየምልክት ቋንቋቢግ ማክኃይሌ ገብረ ሥላሴጥናትጸጋዬ ገብረ መድህንየሥነ፡ልቡና ትምህርትዩኔስኮኣለብላቢትአዳም ረታኢንዶኔዥያዴሞክራሲየአለም አገራት ዝርዝርሥርዓት አልበኝነትየኩሽ መንግሥትመስቀልአምባሰልሚያዝያ ፪ስሜን አሜሪካየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክየማቴዎስ ወንጌልመሬትዓሣሰዓት ክልልቀለምሥነ ጽሑፍሀንጋርኛተውሳከ ግሥውዳሴ ማርያምጋሊልዮ19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛዛፍአናናስየጅብ ፍቅርተረፈ ዳንኤልኤቲኤምሚላኖጥሩነሽ ዲባባየሜዳ አህያገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችአንበሳየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትሴምየማርያም ቅዳሴባሕላዊ መድኃኒትቴሌብርጀርመንብርሃንየጢያ ትክል ድንጋይግመልየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትወለተ ጴጥሮስኦሮሚያ ክልልስልጤኛዩ ቱብፍልስፍናጃቫእየሱስ ክርስቶስደቡብ ኦሞቦይንግ 787 ድሪምላይነርየኦሎምፒክ ጨዋታዎችቤተ ማርያምበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትየቀን መቁጠሪያ🡆 More