ሌሶቶ (ሶጦኛ፦ /ልሱቱ/) በደቡብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከደቡብ አፍሪካ ጋር ድንበር አላት።
Muso oa Lesotho | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: ሌሶቶ ፋጽ ላ ቦንታታ ሮና Lesotho Fatše La Bontata Rona | ||||||
ዋና ከተማ | መሴሩ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ደቡብ ሶጦ፥ እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ንጉሥ ጠቅላይ ሚኒስትር | ፓርለሜንታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ 3ኛ ለጼ ቶም ጣባኔ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) | 30,355 (137ኛ) 0.0032 | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት የ2004 እ.ኤ.አ. ቆጠራ | 2,135,000 (146ኛ) 2,031,348 | |||||
ገንዘብ | ሎቲ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +266 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .ls |
የመጀመሪያዎቹ የሌሶቶ ነዋሪዎች የኮይሳን አዳኞች ሲሆኑ በባንቱ ፍልሰቶች ጊዜ የተለያዩ ባንቱ በሚናገሩ ጎሳዎች ባብዛኛው ተተክተዋል። ሌሶቶ አንድ ሀገር የሆነችው በ1822 እ.ኤ.አ. በሞሹሹ 1ኛ ስር ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሌሶቶ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.