Equus zebra Equus quagga Equus grevyi
?የሜዳ አህያ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
Equus quagga boehmi | ||||||||||||||
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
| ||||||||||||||
የሜዳ አህያ በላቲን Equidae የሚባለው የፈረስ አስተኔ አባል ሲሆን ፣ በፈረሶች ወገን (Equus) ውስጥ ሶስት ዝርያዎች ናቸው። ከመካከለኛው እስከ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው። ነጭና ጥቁር ሰንጠረዥ የለበሰው ቆዳቸው አንድ ምልክታቸው ነው።
የዱር አራዊት የሚያጠኑ ባለሞያዎች (zoologist) የሜዳ አህያ ነጭና ጥቁር ባለሰንጠረዥ ቆዳ ከሚያድኑት አራዊት ለመሰወር እንደሚጠቅመው ይናገራሉ። ይህንንም ሲያብራሩ አንድ የሜዳ አህያ ከረዣዥም ሣሮች መሃል ሲሆን አብሶ አንበሳ ለይቶ ለማየት እንደሚከበደው በመጠቆም ነው። ለዚህም ዋነኛው ምክኒያት አንበሳ ቀለም ስለማይለይ ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የሜዳ አህያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.