ቃል ትርጉም በሚሠጥ መልኩ የተደረደሩ የሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ነው። በዚህም አነስተኛው ትርጉም አዘል የቋንቋ ክፍል ነው። የሠዋሰው ባለሙያዎች አንዳንድ ፊደላት እንደቃል ስለሚያገለግሉ የቃል ገለጻ የአንድ ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ፊደላት ስብስብ ሲሉ ይገልፁታል። ለዚህም ምሳሌያቸው ና እና ዋ የሚሉት ይሆናሉ። ቃላት ተደራጀ መልኩ ተቀናጅተው ሐረግ አልያም ዓረፍተ-ነገር ሊመሠርቱ ይችላሉ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቃል (የቋንቋ አካል), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.