ትራንስኒስትሪያ በከፊል ተቀባይነት ያገኘ አገር ነው። ነጻነቱን በ1982 ዓ.ም.
ያዋጀ ምንም ቢሆን፣ ሞልዶቫ ግን ይግባኝ አለው።
ከተባበሩት መንግሥታት ምንም አገራት ትራንስኒስትሪያን ተቀባይነት አልሰጡም። የሞልዶቫ ግዛት እንዲሆን የሞልዶቫን ይግባኝ ተቀባዮች ናቸው።
በከፊል ተቀባይነት ካገኙት ሌሎች አገሮች፣ አብካዝያ፣ ደቡብ ኦሤትያ እና ናጎርኖ-ካራባቅ ትራንስኒስትሪያን እርስ በርስ ይቀበላሉ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ትራንስኒስትሪያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.