ቦሊቪያ

ቦሊቪያ በደቡብ አሜሪካ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው ላፓዝ ነው።

ኤስታዶ ፕሉሪናሲዮናል ዴ ቦሊቪያ
Estado Plurinacional de Bolivia

የቦሊቪያ ሰንደቅ ዓላማ የቦሊቪያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Himno Nacional de Bolivia
«የቦሊቪያ ብሔራዊ መዝሙር»

የቦሊቪያመገኛ
የቦሊቪያመገኛ
ዋና ከተማ ላፓዝ
ሱክሬ (በይፋ)
ብሔራዊ ቋንቋዎች እስፓንኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ኤቮ ሞራሌስ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
1,098,581 (27ኛ)
1.29
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
 
11,410,651 (81ኛ)
ገንዘብ ቦሊቪያኖ
ሰዓት ክልል UTC −4
የስልክ መግቢያ 591
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .bo

11 ሚሊዮን ሕዝብ ያሉበትና ምንም የባሕር ጠረፍ የሌለው አገር ነው። በ2001 ዓም ስሙ በይፋ ከ«የቦሊቪያ ሪፐብሊክ» ወደ «የቦሊቪያ ብዙ-ብሔሮች ሪፐብሊክ» ተቀየረ። ስሙ «ቦሊቪያ» ከ1817 ዓም. ጀምሮ ስለአብዮታዊው አለቃ ሲሞን ቦሊቫር ክብር ደረሰ። ከ1974 ዓም ጀምሮ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት ኖርዋል።

ቦሊቪያ ከፍተኛ አንዴስ ተራሮች ሰንሰለት አለው፤ ላፓዝም ከማናቸውም የአለም ዋና ከተሞች ይልቅ ከባሕር ደረጃ በላይ ከፍተኛነት አለው። በጫፎቹም አመዳይ ይታያል። በዝቅተኛ ሥፍራዎች በጣም የሞቀ በረሃ አለ። እጅግ ብዙ የተለያዩ አትክልትና እንስሳት በቦሊቪያ ይገኛሉ።

አብዛኞቹ ሕዝቦች ከኗሪ ብሔሮች እንደ ቀቿና አይማራ ናቸው፤ ቋንቋዎቻቸው ሁሉ ከእስፓንኛ ጋራ መደበኛ የስራ ቋንቋዎች ሁኔታ አላቸው።

ልዩ ልዩ የጨፈራና የዘፈን አይነቶች አሉ። አበሳሰሉ በተለይ ባቄላ፣ በቆሎ፣ ድንች ይጠቀማል። እግር ኳስ በተለይ የተወደደው እስፖርት ነው።


Tags:

ላፓዝዋና ከተማደቡብ አሜሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሰሜን ተራራየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራአሸንድየክርስቲያኖ ሮናልዶከባቢ አየርደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልበላይ ዘለቀሚያዝያ 27 አደባባይነብርየመን (አገር)ሺስቶሶሚሲስዩናይትድ ኪንግደምኳታርመጋቢት ፳፭ኒው ዮርክ ከተማጥሩነሽ ዲባባየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርአበባየኖህ መርከብቀለምሰንበትፈሊጣዊ አነጋገር መዶቅማሥነ ባህርይየኢትዮጵያ ሙዚቃማሪቱ ለገሰዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችጋውስእቴጌ ምንትዋብንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊትደምሥነ-ፍጥረትዒዛናደቡብ አፍሪካኢድ አል ፈጥርየኮርያ ጦርነትዐምደ ጽዮንቤንችስኳር ድንችሽፈራውደብረ ዳሞዱባየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክኢትዮ ቴሌኮምፕሬዝዳንትኢንዶኔዥያፕሉቶየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትድሬዳዋኮምፒዩተርመስቀል አደባባይዕንቁጣጣሽሥርአተ ምደባአፈርሶስት ማእዘንእንግሊዝኛ አማርኛ መዝገበ ቃላት 1972ወሎጋምቤላ ሕዝቦች ክልልቶማስ ኤዲሶንየመጀመሪያው የዓለም ጦርነት640 እ.ኤ.አ.ዝናብጋምቤላ (ከተማ)ከንባታቡናማይልሥነ ውበትዛይሴየልም እዣትውሻትግራይ ክልልፕሮቴስታንትየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግ🡆 More