ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥት በእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስ፣ ታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።
የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ብሔራዊ መዝሙር: បទនគររាជ | ||||||
ዋና ከተማ | ፕኖም ፔን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ክመርኛ | |||||
መንግሥት | ንጉሣዊ አገዛዝ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 181,035 (88ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት | 15,957,223 | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +7 | |||||
የስልክ መግቢያ | 855 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .kh |
የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።
ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የተሰጠው ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ሆነ ተብሏል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ካምቦዲያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.