ናይል አባይ ወንዝ

ዓባይ ማለት የናይል ወንዝ ታላቁ ገባር ወንዝ ሲሆን መነሻው ኢትዮጵያ ነው። አባይ 70 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱን ወንዞች የውሃ ድርሽ ሲይዝ አጠቃላይ የውሃድርሻውም ቢሆን 50 በመቶ የሚጠጋ ነው። በኢትዮጵያ ከዓባይ ውጭ ያሉት ወንዞች ድምር ድርሻ 30 በመቶ ነው። ስለዚህ አባይ ለግብጽና ሱዳን ዋና የውሃ ምንጭ እንደሆነው ሁሉ ለኢትዮጵያም ዓባይ ወሳኝ ወንዟ ነው ማለት ይቻላል። በአሁኑ ወቅትም ኢትዮጵያ የአባይን ውሃ ፍትሃዊ በሆነ መልኩ አባይ ለሚያቋርጣቸው አገራት እንዲደርስ የተለያዩ ጥረቶችን እያደረገች ትገኛለች። በ2011 እ.ኤ.አ.


ዓባይ ወንዝ (ናይል)
ዓባይ ወንዝ በግብጽ
ዓባይ ወንዝ በግብጽ
መነሻ አፍሪቃ (ጥቁር አባይ ከኢትዮጵያ ይነሳል፣ ነጭ ዓባይ ደግሞ ከኃይቆች አካባቢዎች (መካከለኛ አፍሪካ) ይነሳል።)
መድረሻ መዲተራኒያን ባህር
ተፋሰስ ሀገራት ሱዳንደቡብ ሱዳንኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፓብሊክታንዛኒያኬንያኡጋንዳኢትዮጵያግብጽ
ርዝመት 6,650 km (4,132 mi)
የምንጭ ከፍታ 1,134 m (3,721 ft)
አማካይ ፍሳሽ መጠን 2,830 m³/s (99,956 ft³/s)
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት 3,400,000 km² (1,312,740 mi²)

Tags:

2011 እ.ኤ.አ.ኢትዮጵያውሃገንዘብ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ይሖዋኤድስበእውቀቱ ስዩምቂጥኝስብሃት ገብረእግዚአብሔርሜሪ አርምዴመሐሙድ አህመድቅፅልቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)የአሜሪካ ብሔራዊ ጦርነትጤፍህዝብጓያሙሴመዝገበ ቃላትቅዱስ ላሊበላበርበሬውሃየኢትዮጵያ ሕግቻይናካዛክስታንአባታችን ሆይግራኝ አህመድአዳልሰንሰልዛፍአብርሐምየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችዘጠኙ ቅዱሳንየኢትዮጵያ ሙዚቃየወፍ በሽታሀይቅዕብራይስጥታላቁ እስክንድርስዊዘርላንድየኢትዮጵያ ወረዳዎችሃይማኖትአላህአለቃ ገብረ ሐናአንጎልየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችግዕዝሞንቴቪዴዮ ዋንደረረስትንሳዔሶፍ-ዑመርወይራቴወድሮስ ታደሰቀልዶችዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርክራርግመልአቤ ጉበኛአዋሽ ወንዝቴሌብርዋቅላሚዱባይቀነኒሳ በቀለንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያዛጔ ሥርወ-መንግሥትአልፍገብርኤል (መልዐክ)19ኛው ክፍለ ዘመን የግራኝና የልብነ ድንግል ታሪክ በአማርኛየሮማ ግዛትዛጎል ለበስየኮርያ ጦርነትማሌዢያአሸንዳግሥላየወባ ትንኝ2020 እ.ኤ.አ.ጥቁር እንጨትአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትጊልጋመሽ🡆 More