ሃይማኖት

ሃይማኖት አንድ ሕብረተሠብ የሚያምንባቸው ጽኑ እምነቶች መሠረት ነው። በዓለም ውስጥ በርካታ ልዩ ልዩ ሃይማኖቶች አሉ።

ሃይማኖት
ሃይማኖት
የ«አብርሃማዊ» (ሮዝ) ወይንም የ«ዳርማዊ» (ቢጫ) ሃይማኖቶች ብዛት በየአገሩ

ዋና ዓለማዊ ሃይማናቶች ክርስትናእስልምናአይሁድና፣ የሕንዱ ሃይማኖት እና ቡዲስም ናቸው። እነዚህ ሃይማኖቶች በአንዳንድ አገር በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ሁኔታ አላቸው። ከነዚህ መጀመርያ ሦስቱ. ክርስትና፣ እስልምናና አይሁድና፣ ሁላቸው ከአብርሐም ስለ ተነሡ፣ «አብርሃማዊ ሃይማኖቶች» ተብለዋል። ሒንዱኢዝምና ቡዲስም ግን ከሕንድ ተነሡና «ሕንዳዊ» ወይም «ዳርማዊ ሃይማኖቶች» ተብለዋል።

ሌሎች ሃይማኖቶች በአሁኑ ሰዓት በየትም አገር የመንግሥት ሃይማኖት ባይሆኑም፣ ባለፉት ዘመናት በታሪክ መንግሥታት ይኖራቸው ነበር፦ በተለይ ዛርጡሽና፣ ጃይኒስም፣ ሲኪስም፣ ዳዊስም፣ የኮንግ-ፉጸ ትምህርት፣ ሺንቶና የተለያዩ ኗሪ ወይም አረመኔ ሃይማኖቶች የቀድሞ መንግሥታት ነበሯቸው፤ የጠፉት ሃይማኖቶች ማኒኪስም እና አሪያኒስም ደግሞ የቀድሞ መንግስታት ነበሯቸው።

በተጨማሪ መቸም መንግስት ያልነበረላቸው በርካታ ሌሎች አነስተኛ ሃይማኖቶች ወይም እምነቶች አሉ ወይም በታሪክ ተገኝተዋል።

በአንዳንድ አስተሳሰብ ማርክሲስም-ሌኒኒስም በሃይማኖት ፈንታ የአንዳንድ መንግሥት ፍልስፍና፣ ትምህርት ወይም ርዕዮተ ዓለም በመሆኑ በውኑ እንደ አንድ ሃይማኖት መቆጠሩ ተገቢ ነው።

:

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ለንደንምስራቅ ጎጃም ዞንፍትሐ ነገሥትየደም መፍሰስ አለማቆምየኩሽ መንግሥትየሚጣፍጥ ምግብ ምንድን ነው ቢሉት ሲርብ የበሉት ነውየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንፋሲካግራዋመጽሐፍ ቅዱስደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልጥምቀትስንዱ ገብሩዳዊት መለሰበጌምድርእንግሊዝኛኤችአይቪግሽጣዲያቆንሲሳይ ንጉሱየቃል ክፍሎችክርስቶስ ሠምራየተባበሩት የዓረብ ግዛቶችዓፄ ዘርአ ያዕቆብተመስገን ተካአፄጋብቻጥሩነሽ ዲባባሽፈራውሩሲያሴቶችገዳም ሰፈርቅድመ-ታሪክኢትዮጵያጎሽቅዝቃዛው ጦርነትየስልክ መግቢያሻሸመኔዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍወይን ጠጅ (ቀለም)እጸ ፋርስሕገ መንግሥትሃሌሉያተከዜምሥራቅ አፍሪካብርሃንመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልአይሁድናአምልኮየማርቆስ ወንጌልፕላኔትቁልቋልቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴእግር ኳስዩክሬንከነዓን (የካም ልጅ)ጋሊልዮዛጔ ሥርወ-መንግሥትአርጀንቲናድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳየብርሃን ስብረትእየሱስ ክርስቶስየጋብቻ ሥነ-ስርዓትገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችቀዳማዊ ምኒልክይስማዕከ ወርቁእያሱ ፭ኛምሳሌዎችኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንጤና ኣዳምማርስቀበሮ የበሬ ቆለጥ ይወድቅልኛል ብላ ስትከተል ዋለችምግብ🡆 More