አይሁድና

የአይሁድ እምነት ከሶስቶች ምኖኤስቶች (በአንድ አምላክ ማመን) ሀያምኖች ጥንታዊና የመጀመሪያ ሃይማኖት ነው ፤ ክርስትና የወጣው ከዚህ ሃይማኖት ነው። እስልምና ሃይማኖት እንዲመሠረት ብዙ ተጽእኖ አድርጉአል።

የአይሁድና መንግሥታት

  • ጥንታዊ እስራኤል መንግሥት - 1621-728 ዓክልበ. *
  • የአክሱም መንግሥት - 950 ዓክልበ. -317 ዓም. (ኢትዮጵያ)
  • የይሁዳ መንግሥት - 938-594 ዓክልበ. *
  • ኻይባር - 594 ዓክልበ.-621 ዓም. (አረቢያ)
  • ሐስሞናዊ መንግሥት - 118-71 ዓክልበ.
  • ነሓርዴያ - 10-25 ዓም. (በአመጽ በፓርጢያ ላይ) (ኢራቅ)
  • አዲያቤኔ - 22-108 ዓም. (ኢራቅ)
  • ስሜን መንግሥት - 317-1619 ዓም. (ኢትዮጵያ)
  • የሒምያር መንግሥት - 372-517 ዓም. (የመን)
  • ማሖዛ - 487-494 ዓም. (በአመጽ በፋርስ ላይ) (ኢራቅ)
  • ጃራዋ 687-692 ዓም (በአመጽ በኡማያድ ካሊፋት ላይ) (አልጄሪያ)
  • ኻዛሪያ 732-1008 ዓም. (ዩክሬንና ዙሪያው)
  • እስራኤል 1940 ዓም-አሁን

* - (ብዙ ጊዜ ወደ ከነዓናዊ አረመኔነት ይገዙ ነበር።)

ኦስትሪያመካከለኛ ዘመን ሰነዶች መሠረት፣ በልዩ ልዩ ስያሜዎች የነበረ የአይሁድና መንግሥት ደግሞ በኦስትሪያ ይገኝ ነበረ።

:

Tags:

እስልምናክርስትና

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቆለጥስዕልሀዲስጠጣር ጂዎሜትሪኪዳነ ወልድ ክፍሌጅቡቲ (ከተማ)ሩዝእንግሊዝኛዚምባብዌሶማሊላንድእስስትየሥነ፡ልቡና ትምህርትመለስ ዜናዊላፕቶፕቀጭኔየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስየቃል ክፍሎችክርስቶስኤፍሬም ታምሩደማስቆስንዝር ሲሰጡት ጋትብርሃኑ ዘሪሁንኮረንቲብሉይ ኪዳንየሲስተም አሰሪየኮምፒዩተር አውታርዓለማየሁ ገላጋይራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርምሥራቅስንዱ ገብሩአርጎባሐረሪ ሕዝብ ክልልጄኖቫቅልልቦሽእንጦጦደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)ኸፊንግተን ፖስትአንዶራ ላ ቬላየመስቀል ጦርነቶችጂፕሲዎችገንዘብያዕቆብጸሎተ ምናሴስፖርትዳዊትሳዑዲ አረቢያ1 ሳባፕሮቴስታንትግስበትየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)ሩሲያሰርቨር ኮምፒዩተር2ኛው ዓለማዊ ጦርነትመጽሐፍ ቅዱስአዳም ረታሀይቅከንባታየጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበርወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያኢትዮ ቴሌኮምገብረ ክርስቶስ ደስታንብአላህጸጋዬ ገብረ መድህንአብርሐምበለስደመቀ መኮንንሼክስፒር🡆 More