አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። በሃይማኖት በኩል ደግሞ «አረመኔ» ማለት ከማየ አይኅ ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የጣዖት ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም «አብርሃማዊ» ሃይማኖት (ክርስትና፣ እስልምና፣ አይሁድና) የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች «አረመኔ» ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምልክት ይፈለጋል፣ ወዘተርፈ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አረመኔ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.