ጤና ኣዳም

ጤና ኣዳም ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው። ጤር አደም

ጤና ኣዳም
ጤና አዳም

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

Ruta chalepensis ኢትዮጵያ ውስጥ የሚያድገውና የታወቀው ጤና ኣዳም ነው። ዶ/ር ፈቃዱ እንደጻፉት ሌላ ዓይነትም ኣለ። ከፈረንጅ ጤና ኣዳም (Ruta graveolens) ጋር እንዳይምታታ መለየት ከሚቻልባቸው ኣንዱ በኣበባዎቹ ነው።

አስተዳደግ

== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር=ወይናደጋማ ቦታ

የተክሉ ጥቅም

ባህላዊ መድሃኒት፣ የጤና አዳም ቅጠል ጭማቂ በቡና ኢንፍሉዌንዛን ለማከም እንደሚረዳ ተዘግቧል።‎ባህላዊ መድሃኒት ውስጥ ተክሉ እንደ ‎‎ትኩሳት‎‎ እና ‎‎እብጠት‎‎ላሉ በርካታ ህመሞች እንደ ‎‎ዕፅዋት መድኃኒት‎‎ነት ያገለግላል .‎ እንዲሁም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ማኘክ ለመጋኛ ወይም ለሆድ ቁርጠት ማስታገሻነት ያገለግላል። ቅጠሉና ፍሬው ከፌጦ ዘር ጋር ሲበላ ለሆድ ቁርጠት መፍትሄ ይሆናል። ከፌጦ ዘርና ከጠጅ ሳር ሥር ጋር ተቀላቅሎ ደግሞ ለሆድ ቁርጠት፣ ወይም ለከብት ጎሎባ ይሠጣል። በተጨማሪም የጤና አዳም ቅጠልና ፍሬ ከጠጅ ሳር ሥር፣ ከነጭ ሽንኩርትና ከኣጣጥ ቅጠል ጋር ተቀላቅሎ ለሆድ ቁርጠት ይበላል። ወይም ቅጠሉ ከነጭ ሽንኩርትና ውሃ ጋር ተቀላቅሎ ብቻ ለሆድ ቁርጠት ይጠጣል።

ጤና አዳም በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እና በአውሮፓ ሲገኝ የተለያዩ ዝርያዎችም አሉት ከነዚህም መካከል በ አውሮፓ እና በሰሜን አፍሪካ ፣ ምስራቅ አፍሪካ ኢትዮፕጲያ የሚገኙት ተጠቃሽና ዋነኞቹ ናቸው። ጤና አዳም በ አበባ የሚራባ የዕጽዋት ዝርያም ጭምር ነው።

ለተጨማሪ

የውጭ መያያዣ

Tags:

ጤና ኣዳም የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይጤና ኣዳም አስተዳደግጤና ኣዳም የተክሉ ጥቅምጤና ኣዳም ለተጨማሪጤና ኣዳም የውጭ መያያዣጤና ኣዳምኢትዮጵያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የጋብቻ ሥነ-ስርዓትይሖዋጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊጊልጋመሽሰዓት ክልልመስቀልቤተ ደናግልአልበርት አይንስታይንኤድስዓፄ ቴዎድሮስጣና ሐይቅፋሲለደስዶሮ ወጥዋሽንትሀንጋርኛወንዝወርቅ በሜዳዕድል ጥናትየኣማርኛ ፊደልድሬዳዋሰን-ፕዬርና ሚክሎንዓፄ ዘርአ ያዕቆብፀደይደምስፖርትታሪክ ዘኦሮሞአዋሽ ወንዝ2004 እ.ኤ.አ.አንኮበርቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትሸለምጥማጥበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትክርስትናቢራሀብቷ ቀናሮማሆሣዕና (ከተማ)ማሪቱ ለገሰፕላቶዓሣእንቆቆመሐሙድ አህመድራያቅዱስ ጴጥሮስጉልባንአጥናፍሰገድ ኪዳኔስብሐት ገብረ እግዚአብሔርሊያ ከበደየኢትዮጵያ ነገሥታትሊቢያየአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝርየቃል ክፍሎችመርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስፈሊጣዊ አነጋገር ገጨዋታዎችየአፍሪካ ኅብረትፍቅርአዲስ ነቃጥበብዮሐንስ ፬ኛጳውሎስ ኞኞግብረ ስጋ ግንኙነትሆንግ ኮንግዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግፕሩሲያሱፍአዳም ረታቁናኦሮማይ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዓረፍተ-ነገርዱባይሥርዓተ ነጥቦች🡆 More