ዶሮ ወጥ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 1 ዶሮ (ከ1 ኪሎ ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም ከሩብ የሚመዝን) 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ካሮት 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት 6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ጨው

ዶሮ ወጥ

1 ዝንጣፊ ሮዝሜሪ (የጥብስ ቅጠል)

1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ

1 ሊትር ቺክን ስቶክ (ከዶሮ የተሠራ መረቅ)

አዘገጃጀት ቁጥር 1

1. ዶሮውን መበለትና ማጽዳት
2. ቀይ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና ካሮቱን እና ባሮውን ጨምሮ ማቁላላት
3. ቺክን ስቶኩን ጨምሮ ማንተክተክ፣ ከዚያም ሮዝሜሪውን መጨመር
4. የዶሮውን ሥጋ መጥበሻ ላይ በነጩ ጠብሶ በድስቱ ውስጥ ጨምሮ ማብሰል፣
5. ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማውጣት
6. ለገበታ ሲፈለግ መረቅ በሥጋው ላይ እያፈሰሱ ማቅረብ


አዘገጃጀት ቁጥር 2

መጀምሪያ ሽንኩርት ደቆ ይከተፋል ዶሮ ብልት ከወጣለት በሕዋላ በደንብ ይታጠባል ዘይት ቂቤ በርበሬ መከለሻ ቅመም ያስፈልጋል

ሽንኩርቱ ዘይት ሳይገባበት በደንብ ይቁላላል፤ ከዛ በርበሬ አብሮ ከሽንኩርቱ ጋር እንደገና በደንብ ይታሻል፤ ከዛ ዘይት ይገባና ትንሽ ከሽንኩርቱና ከበርበሬው ጋር ከተቁላላ በሕዋላ ዶሮው ይገባል በመቀጠል መከለሻ ቅመሙና በመጠኑ ውሃ ጨምሮ የዶሮው ስጋ ሲበስል ከሳት ላይ ማውጣት

ማጣቀሻ

Tags:

ቀይ ሽንኩርትካሮትዶሮጨው

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴግመልየኣማርኛ ፊደልቅኔዩ ቱብገበጣየሒሳብ ምልክቶችትግርኛመሐሙድ አህመድኤችአይቪቀጤ ነክሩሲያኦርቶዶክስደራርቱ ቱሉታንዛኒያአንበሳማርክሲስም-ሌኒኒስምቁስ አካልሊቨርፑል፣ እንግሊዝደቡብ ኦሞጎጃም ክፍለ ሀገርየሐዋርያት ሥራ ፰ሥላሴዕድል ጥናትውዝዋዜአባይአል-ጋዛሊምሳሌየበርሊን ግድግዳሼክስፒርመዝገበ ዕውቀትአቡነ ተክለ ሃይማኖትጊዜእውቀትድረግዛጎል ለበስሳዑዲ አረቢያእባብወለተ ጴጥሮስኩሻዊ ቋንቋዎችፕላቶጌሾየይሖዋ ምስክሮችከተማየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝሸለምጥማጥኔዘርላንድፋይዳ መታወቂያኢትዮጵያዊጥላሁን ገሠሠሽፈራውየኢትዮጵያ አየር መንገድክርስቶስተሳቢ እንስሳሰምና ፈትልወይራግብፅላዎስስፖርትየሰው ልጅወፍየደም መፍሰስ አለማቆምታሪክ ዘኦሮሞየአስተሳሰብ ሕግጋትክርስቲያኖ ሮናልዶበዴሳጌዴኦኦሮማይገድሎ ማንሣትዳዊትማሪቱ ለገሰአዲስ አበባምሥራቅ አፍሪካንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያገንዘብ🡆 More