መዝገበ ዕውቀት

መዝገበ ዕውቀት (ኢንሳይክሎፒዲያ) ማለት ወይም የዕውቀት ዘርፎች ሁሉ ወይም የአንድ ዕውቀት ዘርፍ የመረጃ ክምችት ነው። ከመዝገበ ቃላት የሚለይበት ጥቅሙ እያንዳንዱ መጣጥፍ ስለ አንድ ቃል ወይም ዘይቤ ብቻ ሳይሆን ጥልቀት ያለው መረጃ እሚሰጥ መሆኑ ነው። ስለዚህ የመዝገበ ዕውቀት መጣጥፍ ከመዝገበ ቃላት መጣጥፍ ይልቅ ረጅምና ዝርዝሩን የሚገልጽ ነው። ከሁሉ ጥንታዊው እስካሁንም የሚገኘው መዝገበ ዕውቀት የፕሊኒ መጽሐፍ ናቱራሊስ ሂስቶሪያ ወይም «የተፈጥሮ ታሪክ» (69 ዓ.ም.

ሮማይስጥ ተጽፎ) ይባላል። በአሁኑ ዘመን በኢንተርኔት የሚነቡ ብዙ መዛግብተ ዕውቀት (ለምሳሌ ውክፔዲያ) ሊገኙ ይቻላል።

ዕውቀት የተሳተ መረጃ ሊሆን እንደሚችል ሁሉ፣ መዝገበ ዕውቀት «መዝገበ ዕውነት» ከቶ አይሆንም። ለመሆኑ ግን በዞራስተር ጽሑፍ መሠረት «መዝገበ ዕውነት» (ሃታ-ማራኒሽ) የእግዚአብሔር 16ኛው ስያሜ ነው።

Tags:

መዝገበ ቃላትሮማይስጥኢንተርኔትውክፔዲያ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስግሪክ (አገር)ወንጌልእየሱስ ክርስቶስፍቅር በዘመነ ሽብርአፋር (ብሔር)ኅብረተሰብየኖህ ልጆችየጢያ ትክል ድንጋይኩሻዊ ቋንቋዎችሄክታርሚላኖክረምትእንጀራወተትትንቢተ ዳንኤልቁርአንራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889ኢየሱስዐቢይ አህመድአለማየሁ እሸቴአማርኛመልከ ጼዴቅበርበሬነጭ ሽንኩርትኢትዮጵያጌሾሀዲያሥነ-ፍጥረትየሮማ ግዛትባሕልአጥናፍሰገድ ኪዳኔእንቆቆኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ጀርመንየኢትዮጵያ ካርታቡልጋህግ አስፈጻሚየጅብ ፍቅርልብቼልሲቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴፕላቶየሒሳብ ምልክቶችስያትልፍቅርአዲስ ነቃጥበብኤዎስጣጤዎስንቃተ ህሊናራያስዊዘርላንድጉልባንአምሣለ ጎአሉአኩሪ አተርኢትዮ ቴሌኮምየኦቶማን መንግሥትየሰው ልጅ ጥናትፈቃድኣበራ ሞላኢንዶኔዥያህሊናጾመ ፍልሰታአያሌው መስፍንተስፋዬ ሳህሉየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግሆሣዕና በዓልአቡጊዳየሉቃስ ወንጌልገብስሆሣዕና (ከተማ)አማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትፈሊጣዊ አነጋገር ሀዛፍሚያዝያረጅም ልቦለድ🡆 More