ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማንም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማንም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአሳስት እንደማይችል ነዉ። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይኅም በአማርኛ የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።
ቁርአን ሰዎች እና አጋንንት እንኳ ቢሰበሰቡ የሱን ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም አረፍተ ነገር ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል። ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ ሙስሊሞች'
የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰiላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቁርአን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.