ኮልፌ ቀራኒዮ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ከአስረአንዱ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 546,219 ነው።
ኮልፌ ቀራኒዮ | |
ክፍለ ከተማ | |
ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ | |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 546,219 |
ኮልፌ ቀራኒዮ የሚገኘው በአዲስ አበባ ምዕራብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን ጉለሌን፣ አዲስ ከተማን፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶን እና ልደታን ያዋስናል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኮልፌ ቀራንዮ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.