ሰዋሰው ስም ሲሆን፣ አንደኛው ትርጉሙ፤ መሰላል፤ መረማመጃ፤ መወጣጫ፤ መውረጃ ነው። ሁለተኛው ትርጉም ደግሞ፣ በአንድ ቋንቋ የቃላትን አግባብና አጠቃቀም የሚያስተምር እንዲሁም የቋንቋው ደንብ የሚወስኑት ድንጋጌዎች ማለት ነው።ሰዋሰው ብዙ ናቸው፣ባለቤት ፣ተሳቢ፣ግስ ናቸው
ቃላት በስምንት ታላላቅ ክፍሎች ይመደባሉ። እነዚህም፦
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰዋስው, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.