ፋኖ

ፋኖ ምን ማለት ነው? ፋኖ ስለሚባለው ሥያሜ ብዙ ወገኖች ግራ ሲጋቡ ይስተዋላል፡፡ ግራ መጋባቱ በተለያዬ ሰበብ ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዱ ቃሉን ከነ ጽንሰ ሐሳቡ ካለማወቅ ሲሆን አንዳንዱ ደግሞ በተለዬ የፖለቲካ ዝንባሌ የተነሣ ሊሆን ይችላል፡፡ ይሄንን ነገር ለማጥራት ፋኖ የሚለውን ቃል በአጭሩ ማብራራት አስፈልጓል፡፡ ነገር ግን ይህ ጽሑፍ ወደፊት በሰፊው የሚሰናዳ ገና ጅምር ነው፡፡ ፋኖ የሚለው ቃል ከአማራ ሕዝብ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው፡፡ ፋኖነት የአማራ ባህል ነው፡፡ ፋኖ አካታች ጽንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ወንድ ወይም ሴት ወጣት ወይም ጎልማሳ ሽማግሌ ወይም አዳጊ ወጣት፣ ካህን ወይም ሸሕ፣ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ብሎ የሚለይ አይደለም፡፡ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው፡፡ ፋኖ በሰላም ጊዜ እንደየሙያው ያድራል፤ የሚያርሰው ያርሳል፣ የሚቀድሰው ይቀድሳል፤ የሚነግደው ይነግዳል፤ በመንግስት መሥሪያ ያለ ሁሉ ሥራውን በዚያ ይከውናል፡፡ ሀገርን የሚወር፣ ሰንደቃላማን የሚያዋርድ፣ ሃይማኖትን የሚያረክስና አማራን በነገዱ ለይቶ ዘሩን የሚያጠፋ ጠላት በተነሣ ጊዜ ግን በየሙያው የነበረው ይፋንናል፤ ጦሩን ሰብቆ፣ ጥሬ ሰንቆ በረሀ ይወርዳል፡፡ የተለዬ አሰልጣኝ ሳይፈልግ፣ አስታጥቁኝ፣ አልብሱኝ አጉርሱኝ ሳይል በራሱ ስንቅ እና ትጥቅ ይዘምታል፡፡ ፋኖነት ይሄ ነው፡፡

ፋኖ ማለት ሃገር  የሰራ ታላቅ የኢትዮጵያ ሰም ነው፣ ፋኖ ማለት ሃገርን በደም እና በአጥንቱ የሰራ የሃገር ባለዉለታ ማለት ነው፡፡

ኤፍሬም ቢተው ወይም ራግነር ከጎንደር

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አፈወርቅ ተክሌመሬትሀይቅኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክሊንደን ጆንሰንሀመርአውሮፓ ህብረትዓለማየሁ ገላጋይfomgqጋምቤላ ሕዝቦች ክልልጊዜየአስተሳሰብ ሕግጋትኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)መጽሐፈ ዕዝራ ካልዕአቡጊዳመድኃኒትአሜሪካብር (ብረታብረት)ኦሪት ዘኊልቊእርሳስየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግብሔርዓረፍተ-ነገርአልባኒያአንኮበርፍቅር እስከ መቃብርየካ ክፍለ ከተማጠላኢየሱስዋሺንግተን ዲሲታይላንድሀዲስ ዓለማየሁወለተ ጴጥሮስጃፓንራስ ዳሸንትምህርትማህበራዊ ሚዲያዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችየወልወል ጦርነት፳፻፲፬ የሩሶ-ዩክሬን ቀውስቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድንጎጃም ክፍለ ሀገርሕግ1967ባህረ ሀሳብኢንዶኔዥያደብረ ሊባኖስሌባLቭላዲሚር ፑቲንየኢንዱስትሪ አብዮትደራርቱ ቱሉአቤ ጉበኛሐረግ (ስዋሰው)ድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳታሪክእንግሊዝኛስኳር በሽታአሸንድየሃሌሉያየነፃ ግዛቶች ኮመንዌልዝላሊበላክሬዲት ካርድአርኖ ሚሼል ዳባዲየወፍ በሽታኤርትራ1956 እ.ኤ.አ.ፕሮቴስታንትከንባታጀርመንሊሴ ገብረ ማርያምመጽሐፈ መቃብያን ሣልስ🡆 More