የጋምቤላ ሕዝቦች (ክልል 12) ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። ዋና ከተማው ጋምቤላ ነው። 25,369 ካሬ ኪ.ሜ.
ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በ1991 የሕዝብ ብዛቱ 206,000 ነበር። ጋምቤላ ትልቅ የነዳጅ ሀብት አንዳላት ይታመናል። የክልሉ ዋና ብሄር የ[[1ኛ አኝዋክ ፤2ኛ ኑዌር ፤3ኛ ማጃንግ ፤ 4ኛ ኮሞ ፤ 5ኛ ኦፖ ] ብሄርስቦችናቸው።
ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል | |
ክልል | |
የጋምቤላ ክልልን በቀይ የሚያሳይ የኢትዮጵያ ካርታ | |
አገር | ኢትዮጵያ |
ርዕሰ ከተማ | ጋምቤላ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 29,783 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 385,997 |
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.