ዶ/ር ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ በ1946 እ.አ.አ.
ባወጣው መረጃ መሰረት በ10 ቢሊዮን ዶላር የአለማችን 94ኛ ባለሃብትም ናቸው። ካላቸው ሃብት ከ3 ቢሊዮን ዶላር በላይ በኢትዮጵያ ውስጥ በሆቴል እና በተለያዩ የንግድ እና የኢንዱስትሪ ዘርፎች ኢንቨስት ያደረጉ ሲሆን ዋነኛው የገቢ ምንጫቸው በተለያዩ ሃገራት የተቋቋሙት የፔትሮሊየም ነዳጅ ዘይት ማምረቻዎች ናቸው።
ባለሃብቱ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሃያ በላይ እህት ድርጅቶችን ያቀፈው የሚድሮክ ኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ግሩፕ ባለቤትና ሊቀመንበር ናቸው። በጤና ምክንያት ለተቸገሩ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን እርዳታ በመለገስ ይታወቃሉ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.