አምሣለ ጎአሉ የአማራ ክልል ዋና ከተማ በሆነችው በባህርዳር 1977 ተወለደች የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቶን በአሣይ የህዝብ ት/ቤት በመቀጠልም በቦሌ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርትን በማጠናቀቅ የመጀመሪያ ደግሪዋን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፋካልቲ ኦፍ ሣይንስ በአርክቴክቸር ተመርቃለች፡፡ አምሣለ በ2002 ሰምንተኛዋ የሴት ፓይለት ሆና አጠናቃለች በመቀጠልም ለተከታታይ ስምንት አመታት በኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት ……በኢትዮጵያ ታሪክ ወሰጥ የመጀመሪያዉ ሴት ካፒቴን የሚያስብላትን ማዕረግ በ2010 ከኢትዮጲያ አቪየሽን አካዳሚ አግኝታለች፣ የመጀመሪያውንም በረራ ከአዲስ አበባ በመነሳት ጎንደር ላይ በማረፍ ስራዋን በተግባር አስመስክራለች።
አምሳሉ ጎአሉ ባለትዳርና የሶስት ልጆች እናት ነች፡፡
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አምሣለ ጎአሉ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.