አዲስ አበባ

ውክፔዲያ - ለ

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • Thumbnail for አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
    አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ የመጀመሪያውና ትልቁ የመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ስምነት የኢትዮጵያን የትምህርት ፋናንና ዕርምጃን እንዲያሳይ...
  • Thumbnail for አዲስ አበባ
    አዲስ አበባ (Addis Abeba) ወይም በረራ ፣አዱ ገነት ወይም በተለምዶ "ሸገር" የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ስትሆን በተጨማሪ የአፍሪካ ሕብረት መቀመጫ እንዲሁም የብዙ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቅርንጫፎችና ሌሎችም የዓለም የዲፕሎማቲክ...
  • Thumbnail for አዲስ አበባ ስታዲየም
    አዲስ አበባ ስታዲየም በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኝ 35 ሺህ ሰዎችን የሚይዝ ስታዲየም ነው። በአብዛኛው ጊዜ ለእግር ኳስ ግሚያዎች የሚያገለግል ሲሆን የአትሌቲክስ ውድድሮችንም ያስተናግዳል። በ1940 እ.ኤ.አ. የተገነባ ሲሆን ስሙን ከአዲስ...
  • Thumbnail for አዲስ ከተማ
    አዲስ ከተማ በኢትዮጵያ መዲና አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 271, 664 ነው። አዲስ ከተማ በአዲስ አበባ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ ላይ የሚገኝ ሲሆን በሰሜን...
  • የአዲስ አበባ ብሔራዊ ስታዲየም በምስራቅ አዲስ አበባ ፣ ኢትዮጵያ በቦሌ ከተማ የእግር ኳስ ፣ ራግቢ እና አትሌቲክስ ማስተናገድ የሚችል ሁለገብ ስታዲየም ይሆናል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ብሔራዊ ስታዲየም ይሆናል። ስታዲየሙ 62...
  • የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ክለብ መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረገው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለብ ነው። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማለትም በኢትዮጵያ እግር ኳስ 2 ኛ ደረጃ ላይ ይጫወታሉ። ክለቡ ከ2015-16 የውድድር ዘመን...
  • የአማርኛ መዝገበ ቃላት፡ ፷፪) በአዲስ አበባ ከተማ ከ፲፱፻፩ እስከ ፲፱፻፺፰ ዓ.ም ድረስ ፳፰ ከንቲባዎች መፈራረቃቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። እነዚህም፦ ^ አ.አ. ሚሌኒየም ጽ/ቤት አዲስ አበባ ባለፈውና በአዲሱ ሚሌኒየም ገጽ 13-19...
  • Thumbnail for አራዳ ክፍለ ከተማ
    አራዳ ክፍለ ከተማ (category አዲስ አበባ)
    አራዳ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 225,999 ነው። አራዳ የሚገኘው በአዲስ አበባ በስተሰሜን አቅጣጫ ላይ ሲሆን ጉለሌን፣ የካን፣...
  • Thumbnail for እንጦጦ
    እንጦጦ (category አዲስ አበባ)
    እንጦጦ የአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ነው። ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታም ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል...
  • Thumbnail for ኮልፌ ቀራንዮ
    ኮልፌ ቀራንዮ (category አዲስ አበባ)
    ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ከአስረአንዱ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 546,219 ነው። ኮልፌ ቀራኒዮ የሚገኘው በአዲስ አበባ ምዕራብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን ጉለሌን፣ አዲስ ከተማን፣...
  • Thumbnail for ቦሌ
    ቦሌ (category አዲስ አበባ)
    ማረፊያ ቀርብ ብሎ፣ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ምስራቅ የሚገኙ ዋሻዎች ይገኛሉ። አንዳንዶቹ እህል ማከማቻ፣ መድረክና አንስተኛ ጉሽጉሽ አሏቸው። ከትልቁ አቃቂ ወንዝ በስተቀኝ ይገኛሉ። ። የካ ሚካኤል አዲስ አበባ ዋሻ ዳዊት ቡራዩ እንጦጦ ጓሳ...
  • Thumbnail for ድሬዳዋ
    ድሬ ዳዋ ከሁለቱ የኢትዮጵያ አስተዳደር አካባቢዎች አንዷ ናት (ሌላዋ አዲስ አበባ ናት)። በ1994 እ.ኤ.አ. የድሬዳዋ ሕዝብ ብዛት 164,851 ነበር። አቶ መርሻ ናሁሰናይ የድሬዳዋ ቆርቋሪና የመጀመሪያ አስተዳዳሪ (1894 - 1898 እንድ...
  • Thumbnail for ቂርቆስ ክፍለ ከተማ
    ቂርቆስ ክፍለ ከተማ (category አዲስ አበባ)
    ቂርቆስ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 235,441 ነው። ቂርቆስ የሚገኘው በአዲስ አበባ መሀከል ላይ ሲሆን አራዳን፣ የካን፣ ቦሌን፣...
  • Thumbnail for ልደታ ክፍለ ከተማ
    ልደታ ክፍለ ከተማ (category አዲስ አበባ)
    ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2003 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 214,769 ነው። ልደታ የሜገኘው በአዲስ አበባ ማዕከላዊ ምዕራብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን አራዳን፣ አዲስ ከተማን፣...
  • Thumbnail for 1928
    1928 አመተ ምኅረት መጋቢት 22 ቀን - በማይጨው አካባቢ ግጥሚያ በጣልያ ጦርነት ጊዜ የፋሺስት ሃያላት በመሳርያዎች ምክንያት ድል አድርገው ወደ አዲስ አበባ ቀረቡ። ኅዳር 15 - ልጅ እያሱ...
  • Thumbnail for ጉለሌ
    ጉለሌ (category አዲስ አበባ)
    አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 284,865 ነው። ጉለሌ የሚገኘው የእንጦጦ ተራራ በሚገኝበት በሰሜናዊው የከተማው ክፍል ሲሆን ኮልፌ ቀራንዮን፣ አዲስ ከተማን፣...
  • Thumbnail for ንፋስ ስልክ ላፍቶ
    ንፋስ ስልክ ላፍቶ (category አዲስ አበባ)
    ላፍቶ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 335,740 ነው። ንፋስ ስልክ ላፍቶ የሚገኘው በአዲስ አበባ ደቡብ አቅጣጫ ላይ ሲሆን ልደታን፣...
  • Thumbnail for ቦሌ ክፍለ ከተማ
    ቦሌ ክፍለ ከተማ (category አዲስ አበባ)
    ቦሌ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 328,900 ነው። ቦሌ የሜገኘው በአዲስ አበባ ደቡብ ምሥራቅ አቅጣጫ ሲሆን የካን፣ ቂርቆስን፣...
  • የኢትዮጵያ ብሐራዊ ሙዚዮም (category አዲስ አበባ)
    የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚዮም በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ሙዚዮም ሲሆን በሃገሪቱ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አጠገብ ይገኛል።...
  • የአዲስ አበባ ከተማ የሕዝብ እድገት፣ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴና የከተማዋ የቆዳ ስፋት እየጨመረ በመምጣቱ፣ ለንጉሱ ግብር ለማስገባት ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ወደ አዲስ አበባ የሚመጡ የክልል አስተዳዳሪዎችም በመብዛታቸው እነዚህን እንቅስቃሴዎች...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኩኩ ሰብስቤኩሽ (የካም ልጅ)የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክየልብ ሰንኮፍአዋሽ ብሔራዊ የመዝናኛ እና የዱር አራዊት ጥበቃ ክልልዴርቶጋዳአብዮትበጅሮንድእምስኢንዶኔዥያዳግማዊ አባ ጅፋርሥርዓተ ነጥቦችፈተና፤ የዕንባ ጉዞዎች እና ሌሎች ግጥሞችከተማፍዮዶር ዶስቶየቭስኪወይን ጠጅ (ቀለም)ጤና ኣዳምየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንእሌኒፈሊጣዊ አነጋገር የየአፍሪካ ቀንድእንሽላሊትጊንጥኮንታተከዜየሳይንስና ቴክኖሎጂ መዝገበ ቃላትአቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞአንኮር ዋትነጋሽፍቅርክስታኔዓፄ ቴዎድሮስየአጼ ተክለጊዮርጊስ ዜና መዋዕልማርያምግብረ ስጋ ግንኙነትመላኩ አሻግሬጥንታዊ ግብፅሞጣዕብራይስጥሶቪዬት ሕብረትቱርክፀሐይ ዮሐንስቋንቋወርቅ በሜዳጨረቃአልሞት ባይ ተጋዳይቅፅልድሬዳዋጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊየዮሐንስ ራዕይእንስሳሸዋዝቋላመካከለኛ ዘመንየፀሐይ ግርዶሽአምልኮሴቶችቅዱስ ሩፋኤልደብተራቅድስት አርሴማቀን በበቅሎ ማታ በቆሎሲዳምኛግንባታቴክሳስሬትአፈወርቅ ተክሌልብነ ድንግልየአድዋ ጦርነትኢንዶኔዥኛሦስት አጽቄሊያ ከበደፍልስፍናጠጣር ጂዎሜትሪስሜን መቄዶንያሥላሴያዕቆብየአጼ ቴዎድሮስ ዜና መዋዕል - ባልታወቀ ደራሲ🡆 More