ዓፄ ቴዎድሮስ

ውክፔዲያ - ለ

በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).
  • Thumbnail for ዓፄ ቴዎድሮስ
    ቀን ፲፰፻፵፯ ዓ.ም ንጉሥ ካሳ - ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ተብለው የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ሆኑ። ሥርዓተ ንግሡ የዘመነ መሳፍንት መቃብር በመሆን የዘመናዊ ኢትዮጵያን ታሪክ "ሀ" በማለት ጀመረ። ዓፄ ኃይለ ስላሴ እስከ ፈጸሙት ድረስ ኢትዮጵያን...
  • Thumbnail for ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ አየር ማረፊያ
    የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቦይንግ ፯መቶ፴፯ እና ቦምባርዲዬ ጥያሮች በየዕለቱ ከዚህና ወደዚህ ጣቢያ ይበርራል። ጎንደር ዓፄ ቴዎድሮስ ጥያራ ጣቢያ ታሪካዊቷን የጎንደር ከተማ እና በአካባቢው የሚገኙትን የጎብኚ ተስህቦዎችን፣ እንዲሁም ጣና ሐይቅ፤ የሰሜን...
  • ቀዳማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ በዙፋን ስማቸው ወልደ አምበሳ እ.ኤ.አ ከ1413-1416 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ ዓፄ ዳዊትና የንግስት ጺዮን መንገሻ ልጅ ነበሩ፡፡ ታሪክ አጥኝው ዋሊስ በድጅ ቀዳማዊ ቴወድሮስ ለ3ዓመት...
  • Thumbnail for ደረስጌ ማርያም
    ከወደፊት ዓፄ ቴዎድሮስ ጋር በዚሁ አካባቢ ጦርነት ገጥመው ስለተሸነፉ ፣ ራስ ውቤ ለስርዓተ ንግሣቸው ባሠሩት ቤተ ክርስቲያን ዓፄ ቴዎድሮስ በአቡነ ሰላማ እጅ ተቀብተው ዘውድ ጭነው ነገሡበት። ይሄውም በ1847 መሆኑ ነው። አጼ ቴዎድሮስ ንግስናቸውን...
  • Thumbnail for መቅደላ
    መቅደላ (category አጼ ቴዎድሮስ)
    ነበር፡፡ ግን ልክ እንደ ጥንታዊው የላሊበላ ሰቆጣ መንገድ ሁሉ መስመሩ ከተዘጋ ዘመናት ተቆጥረዋል። መቅደላ ሲነሳ ዓፄ ቴዎድሮስ መታወሳቸው የማይቀር ነው፡፡ የመቅደላ አምባ ዙሪያ ገባውን ከርቀት ለመቆጣጠር የሚያስችል በመሆኑና በዘመኑ የፖለቲካ...
  • ንፋስ ማዕበል በማርቲኒክ እና በባርቤዶስ ደሴቶች ላይ ሲጎርፍ እስከ ፳፪ ሺ ሰዎች ጠፍተዋል። ፲፰፻፶፪ ዓ/ም - ዓፄ ቴዎድሮስ በሸዋ ላይ በአቶ ሰይፉ (ሰይፈ ሥላሴ) ሣህለ ሥላሴ መሪነት በኃይል ሥልጣን የያዘውን ሠራዊት ለመውጋት ገብተው አንኮበር...
  • Thumbnail for ዳግማዊ ምኒልክ
    ቴዎድሮስን ልጅ ወይዘሮ አልጣሽን አገቡ። በዚህ ሁኔታ እድሜያቸው ፳፪ ዓመታቸው ድረስ ለ አሥር ዓመታት ዓፄ ቴዎድሮስ ግቢ ኖሩ። ዓፄ ቴዎድሮስ ምኒልክን እንደልጃቸው ያዩዋቸው እንደነበረና በታላቅ ጥንቃቄም እንዳስተማሯቸው እንደ ኢጣልያዊው ጉሌልሞ...
  • አንጻር የዚህ ዘመን ጅማሬ የሚቆጠረው ራስ ሚካኤል ስሑል ዳግማዊ ዓፄ ኢዮአስን ሚያዝያ ፳፱ ቀን ፲፯፻፷፩ ዓ.ም. ሲያስገድለው ሲሆን በተቃራኒው የዘመኑ ፍጻሜ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ የካቲት ፬ ቀን ፲፰፻፵፯ ዓ.ም ንጉሠ ነገሥት ሆነው ስል፧ቾጣን...
  • Thumbnail for ራስ ዳርጌ
    እንዲሁም ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አጎት ነበሩ። ራስ ዳርጌ በ፲፰፻፳፪ ዓመተ ምሕረት ሲወለዱ ከአድዋ ጦርነት በኃላ በበተወለዱ በ ፸ ዓመታቸው ፲፰፻፺፪ ዓ/ም በሰላሌ የአስተዳደር ርዕሰ ከተማ በነበረችው ፍቼ ላይ አልፈዋል። ዓፄ ቴዎድሮስ ወደ ሸዋ በጥቅምት...
  • - የፋሲካ ማግሥት ዕለት መቅደላ አምባ ላይ የዓፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት እና በሎርድ ኔፒዬር የተመራው የእንግሊዝ ሠራዊት ጦርነት ገጥመው፣ ድሉ የእንግሊዞች ሆነ። ንጉሠ ነገሥቱ ዓፄ ቴዎድሮስ በእንግሊዞች እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን ማጥፋትን መርጠው...
  • Thumbnail for ልብነ ድንግል
    «ዓፄ ልብነ ድንግል» ወዲህ ይመራል። ለቤተ ክርስቲያኑ፣ አጼ ልብነ ድንግል ይዩ። ዓፄ ልብነ ድንግል (የዙፋን ስም "አንበሳ ሰገድ" ወይም ዳግማዊ ዳዊት) ከነሐሴ ፲ ቀን ፲፬፻፺፱ እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፭፻፴፪ ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የተወለዱትም...
  • Thumbnail for ጋፋት
    ጥበብ አዋቂወች ይኖሩበት እንደነበር ትውፊት አለ። ሆኖም ግን በታሪክ ትልቅ ቦታን ያገኘቸው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ዓፄ ቴዎድሮስ የሴባስቶፖል መድፍን የአውሮጳ ሚስዮናውያን የአካባቢውን አንጥረኞችንና ቀጥቃጮችን በማሰለፍ በዚህ ቦታ አስርተው በማስመረቃቸው...
  • Thumbnail for ዘጌ
    ሆኖ እንደነበር ይዘግባል። ይሁንና የቡናው እርሻ ይከናዎን የነበረው በመስኖ ልማት ሳይሆን ዝናብን ጠብቆ ነበር። ዓፄ ቴዎድሮስ ከዚህ ቦታ ሆነው ትልቅ ጀልባ እንዲሰራና በሐይቁ ላይ ለጥቅም እንዲውል እንዳዘዙ ሲጠቀስ፣ በኋላም በ1858 ዓ.ም...
  • የቀድሞዋ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኮንዶሊዛ ራይስ ፲፰፻፸፪ ዓ/ም - የዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ፣ ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ በመቅደላ ጦርነት ተሰደው በሚኖሩበት እንግሊዝ አገር ከ፲፩ ዓመት ቆይታ በኋላ በተወለዱ...
  • Thumbnail for አንኮበር
    ዓፄ ቴዎድሮስ ለሁተኛ ጊዜ ወደ ሸዋ ዘምተዉ በተካሄደው ከፍተኛ ጦርነት አንኮበር ክፉኛ መጐዳቷን መረጃዎች ይገልፃሉ። ተዘርፋለች፥ተቃጥላለች። የ፲፩ ዓመቱ ምኒልክና የሸዋ መኳንንት በግዞት ወደ ጎንደር ተወስደዋል። ምንይሊክ በዓፄ ቴዎድሮስ...
  • Thumbnail for ገብረሃና ገብረማሪያም
    ገብረሃና አቶ ሙንሮዝ በተባለ አውሮጳዊ በ1890 ዓ.ም. ፎት እንደተነሱ ሞላቨር ይገልጻል። ዓፄ ቴዎድሮስ ስልጣን ከያዙና እራሳቸውንም ዳግማዊ ቴዎድሮስ ሁለተኛ ብለው ዙፋናቸውን በጫኑበት ጊዜ በሀገሪቱ ከፍትሐ ነገስት ሌላ የተፃፈ ሕግ ባለመኖሩ...
  • ጭነው ነገሡ። ፲፰፻፵፯ ዓ/ም - ደጃዝማች ካሳ ኃይሉ ደረስጌ ማርያም ላይ አቡነ ሰላማ ቀብተዋቸው ዘውድ ጭነው ዓፄ ቴዎድሮስ ንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያ ተባሉ። የቴዎድሮስ ታሪክ፣ በብርሊን እንደሚገኝ አብነት አሳታሚው ዶክቶር እኖ ሊትመን።...
  • Thumbnail for ቁስቋም ማርያም
    ስላሴ ጋር ይመሳስል እንደንበር ግንዛቤ አለ። የቁስቋም ግቢ ሦስት ጊዜ ጉዳት ደርሶበታል። በመጀመሪያ በ1858፣ ዓፄ ቴዎድሮስ መቅደላ ሊያሰሩት ላሰቡት ቤተ ክርስቲያን ከቤተክርስቲያኑ የተለያዩ ንዋያትን መውሰዳቸው ነበር። ሁለተኛው ጉዳት የደረሰው...
  • የአይሻል ጦርነት በደጃዝማች ካሳ ሃይሉ (ዓፄ ቴዎድሮስ ከመባላቸው በፊት) እና በራስ አሊ መካከል የተደረገ በደም የጨቀየ ጦርነት ነው። ድሉ ለደጃዝማች ካሳ ሆኖ የዘመነ መሳፍንት እና የየጁ ኃይልን ለመጨረሻ ጊዜ የሰበረ ጦርነት ነበር። ራስ...
  • Thumbnail for ዓለማየሁ ቴዎድሮስ
    ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ ነበር። በ1860 ዓ.ም አፄ ቴዎድሮስ ከእንግሊዞች ጋር ባደረጉት ጦርነት ልጃቸው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ወደ እንግሊዝ ሀገር ተወስዶ ነበር፡፡ በዛሬው የኛ...
በቁጥር ለማየት፡ (ፊተኛ 20) () (20 | 50 | 100 | 250 | 500).

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዩጋንዳካልኩሌተርሣራዋናው ገጽመካነ ኢየሱስአክሱም መንግሥትንጉሥየጢያ ትክል ድንጋይነጭመኮንን ገ/ዝጊኃይለ መለኮት ሣህለ ሥላሴየኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክድግጣሰዓሊትዝታአትክልትመካከለኛው ምሥራቅዓለምቋንቋኩንታልበዓሉ ግርማየካቲት ፳፫ኤችአይቪግመልመዝገበ ዕውቀትኦሪት ዘፍጥረትደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልሣህለ ሥላሴግብፅድብገበጣሥነ ዲበ አካል2ኛው ዓለማዊ ጦርነትዮፍታሄ ንጉሤሀይሉ ዲሣሣቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴቆለጥድንችሴቶችጥቁር እንጨትአባታችን ሆይዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችጉርጥአረቄትምባሆግራ አዝማችጥንቸልየህንድ ፕሪሚየር ሊግሥነ ሕይወትመስቀልሂሩት በቀለየጣሊያን መንግሥት (1861–1946 እ.ኤ.አ.)ባህረ ሀሳብቀነኒሳ በቀለየሐበሻ ተረት 1899ጥላሁን ገሠሠቤቲንግህሊናኤፍሬም ታምሩአፍሮ እስያዊ ቋንቋዎችበግ2020 እ.ኤ.አ.ደምመጽሐፈ ሄኖክማሞ ውድነህየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትዘመነ መሳፍንትዶሮ ወጥፊታውራሪሥርዓት አልበኝነትህይወትሰንበትአፋር (ብሔር)🡆 More