ጋፋት

ጋፋት በደቡብ ጎንደር ከደብረ ታቦር ትንሽ ወጣ ብላ የምትገኝ ቦታ ናት። በዚች ቦታ ከጥንት ጀምሮ አንጥረኞችና የእጅ ጥበብ አዋቂወች ይኖሩበት እንደነበር ትውፊት አለ። ሆኖም ግን በታሪክ ትልቅ ቦታን ያገኘቸው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ዓፄ ቴዎድሮስ የሴባስቶፖል መድፍን የአውሮጳ ሚስዮናውያን የአካባቢውን አንጥረኞችንና ቀጥቃጮችን በማሰለፍ በዚህ ቦታ አስርተው በማስመረቃቸው ነው። ከሴባስቶፕል በተጨማሪ 8 ሌሎች መድፎች ተሰርተው እንደነበር እና ላያቸው በአማርኛ በተጻፉ ጥቅሶች ያጌጡ እንደነበር ሚሲዮኑ ቴዎፍሎስ ዋልድማየር መዝግቧል።

ጋፋት
ጋፋት በአጼ ቴወድሮስ ዘመን - ከመቃጠሉ በፊት

ይህ ቦታ የዚያን ዘመኑን የስራ እንቅስቃሴ የሚያሳዩ ቅሪቶች ብዙ የሉትም። ምክንያቱም ንጉሱ ወደ መቅደላ ሲሄዱ ከተማውን አቃጥለውት ነበርና።


Tags:

ሴባስቶፖል መድፍዓፄ ቴዎድሮስደብረ ታቦር (ከተማ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ደሴመጽሐፈ ሄኖክብር (ብረታብረት)የወባ ትንኝጊዜባቄላደጃዝማች ገረሱ ዱኪአቡነ ተክለ ሃይማኖትኦሮሞቴዲ አፍሮፍቅር እስከ መቃብርቅኔቤተ አባ ሊባኖስቂጥኝሸዋግራኝ አህመድቴክኖዎሎጂየዮሐንስ ወንጌልሆሣዕና በዓልአንጎልቁንጫሙላቱ አስታጥቄኢትዮጵያቁርአንሰይጣንደብረ ሊባኖስራስ መኮንንባሻህሊናጣይቱ ብጡልቤተ መድኃኔ ዓለም2004 እ.ኤ.አ.ኪጋሊገብረ መስቀል ላሊበላታሪክ ዘኦሮሞ1953 እ.ኤ.አ.አብዲሳ አጋብርሃንፖልኛሻሸመኔተውላጠ ስምአቡነ አረጋዊላሊበላክርስትናናዚ ጀርመንካናዳመጽሐፍቻይናክትፎፍልስፍና1971 እ.ኤ.አ.ሐረርሩዋንዳዓረብኛናፖሌዎን ቦናፓርትወርቅ በሜዳየኢትዮጵያ ሙዚቃየአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝርንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያአለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውዮሐንስ ፬ኛየሥነ፡ልቡና ትምህርትታላቁ እስክንድርንጉሥጣና ሐይቅእስፓንያሽመናፋርስኛየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንወልቂጤግመልየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክአቡነ ጴጥሮስቅድስት አርሴማ🡆 More