ቂርቆስ በኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ካሉት ዐሥሩ ክፍለ ከተሞች ውስጥ አንዱ ነው። እስከ እ.ኤ.አ 2011 ባለው መረጃ መሠረት የሕዝብ ብዛቱ 235,441 ነው።
ቂርቆስ | |
ክፍለ ከተማ | |
ቂርቆስ ክፍለ ከተማ (በቀይ) በአዲስ አበባ ውስጥ | |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 235,441 |
ቂርቆስ የሚገኘው በአዲስ አበባ መሀከል ላይ ሲሆን አራዳን፣ የካን፣ ቦሌን፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶን እና ልደታን ያዋስናል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ቂርቆስ ክፍለ ከተማ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.