ጥቅምት ፲

ጥቅምት ፲

ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵ኛው እና የመፀው ፲፭ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፭ ዕለታት ይቀራሉ።


ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎች

  • ፲፯፻፴፫ ዓ.ም “የአውስትሪያ አልጋ ውርስ ጦርነት” ዐቢይ ምክንያት የሚባለው፣ ንግሥትማሪያ ተሬዛ አባቷ ንጉሥ ቻርልስ ስድስተኛ በዛሬው ዕለት አርፎ እሷ ዙፋኑን መውረሷ ነው።
  • ፲፱፻፵፭ ዓ.ም በብሪታንያ ቅኝ ግዛት፣ ኬንያ ውስጥ ለነጻነት ይካሄድ የነበረውን የማው ማው ትግልን ለማክሸፍ በሚል ምክንያት የግዛቷ ዋና አስተዳዳሪ የነበረው ኤቨሊን ቤሪንግ “አደገኛና አስቸኳይ ሁኔታ” አውጆ የሽብሩ መሪዎች የነበሩትን እነጆሞ ኬንያታን በእሥራት ቁጥጥር አዋለ።
  • ፲፱፻፷፫ ዓ.ም በጎረቤት አገር በሶማሊያ ውስጥ የአገሪቱ መሪ ሲያድ ባሬ አገሪቷን ደቦሰብፈናኝ (ሶሻሊስት) አገር መደረጓን አወጁ።

ልደቶች

  • ፲፰፻፵፯ ዓ.ም. በ ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ሐረር ላይ ሰፍሮ ይኖር የነበረው፣ ፈረንሳዊው ግጥም ተቃኝ አርተር ራምቦ (Arthur Rimbaud)
  • ፲፰፻፹፬ ዓ.ም በጎረቤት አገር በኬንያ አገራቸውን ከብሪታንያ ቅኝ ግዛትነት ነጻ ለማውጣት በመጋደል ቆይተው አገሪቱ ነጻ ስተውጣም የመጀመሪያው ፕሬዚደንት የነበሩት ጆሞ ኬንያታ

ዕለተ ሙታን

  • ፲፮፻፷ ዓ/ም - ጥቅምት ፲ ቀን ዋና ከተማቸው ጎንደር የነበረውና የጎንደርን ታዋቂ ቤተ መንግሥቶች የገነቡት የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ፋሲል በተወለዱ በ፷፬ ዓመታቸው አረፉ።
  • ፲፱፻፲ ዓ/ም - የትግራይ ግዛት ሊቀ ጳጳስ የነበሩት አቡነ ጴጥሮስ ቡልጋ ውስጥ አርፈው በእቲሳ ተክለ ሃይማኖት ገዳም ተቀበሩ።

ዋቢ መጻሕፍትና መረጃዎች

  • መርስዔ ኅዘን ወልደ ቂርቆስ፤ "የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ (፲፱፻፶፩ ዓ/ም)


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

ጥቅምት ፲ ዐቢይ ዓለም አቀፍ ማስታወሻዎችጥቅምት ፲ ልደቶችጥቅምት ፲ ዕለተ ሙታንጥቅምት ፲ ዋቢ መጻሕፍትና መረጃዎችጥቅምት ፲ጥቅምት 10

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ንዋይ ደበበህግ ተርጓሚየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትግራዋምሥራቅ አፍሪካየሥነ፡ልቡና ትምህርትዲያቆንኢትዮ ቴሌኮምጣና ሐይቅየልብ ሰንኮፍየኢትዮጵያ ብርተረፈ ዳንኤልመንግስቱ ኃይለ ማርያምፒያኖአማርኛሥነ አካልሩዝአረቄድሬዳዋጴንጤኢትዮጵያማርቲን ሉተርላሊበላማሞ ውድነህየፀሐይ ግርዶሽቅዱስ ያሬድእምስጃፓንፈሊጣዊ አነጋገርየጋብቻ ሥነ-ስርዓትእስራኤልስነ አምክንዮሀብቷ ቀናጉግልፖለቲካቅኔሰባአዊ መብቶችስያትልጤና ኣዳምየኣማርኛ ፊደልደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልፊሊፒንስንብካናዳአናናስእጸ ፋርስዛፍአሸናፊ ከበደየኢትዮጵያ አየር መንገድየኢትዮጵያ ሕግአፋር (ክልል)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክኢንዶኔዥያየአድዋ ጦርነትውዳሴ ማርያምቻይናፕላቶታምራት ደስታአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭየኢትዮጵያ ቋንቋዎችትግራይ ክልልየማርቆስ ወንጌልየዔድን ገነትዕብራይስጥአያሌው መስፍንየኢትዮጵያ ሙዚቃመንፈስ ቅዱስቀጤ ነክአፈርአዋሽ ወንዝቂጥኝጾመ ፍልሰታዓረፍተ-ነገርጆርዳኖ ብሩኖይስማዕከ ወርቁ🡆 More