የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው።
የየካቲት ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
«የካቲት» «ከተተ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን አጭዶ ፣ ሰብስቦ እና ወቅቶ የምርቱን ፍሬ ወደ ጎተራው የሚከትበት ወር በመሆኑ ወርሃ «የካቲት» ተባለ።
በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም መሺር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከንፋስ ስም «መሒር» መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የፌብሩዋሪ መጨረሻና የማርች መጀመርያ ነው።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article የካቲት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.