ዲያቆን

ዲያቆን የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ከብዙ ትምህርት በኋላ የሚመጣ ማዕረግ ነው።

ለድቁና ምን መማር ያስፈልጋል

ዲያቆን ለመሆን ከታች የተዘረዘሩት ነገሮች ወሳኝ ናቸው፦

  1. እግዚአብሔር መመረጥ
  2. ድንግልና
  3. መልካም ስነምግባር
  4. ወንድ መሆን (ሴት ከሆነች ከ50 አመት በላይ መሆን አለባት ተልኮውም መስፈርቱም ከወንድ ይለያል)

መሰረታዊ የቤተክርስቲያን ትምህርት

ፊደል አቡጊዳ

  • መጀመሪያይቱ ፡ የሐዋርያው ፡ የዮሐንስ ፡ መልእክት
  • መዝሙረ ዳዊት፣ ጾመ ድጓ
  • ውዳሴ ማርያም
  • አንቀፀ ማርያም፣
  • ይዌድስዋ መላእክት፣
  • መልክአ ማርያም እና መልክአ ኢየሱስ፣
  • ስርአተ ቤተክርስቲያን፤
  • አእማደ ምስጢርና ቅዳሴ

== ዲያቆን ለመሆን ስንት ዓመት ይፈጃል == የአድሜ ገደብ አለው እንጂ.የሚፈጀው አመት እንደ ልጁ የትምህርት አቀባበል ነው

የዲያቆን ደሞዝ ስንት ነው

ድያኮን ማለት በእግዚአብሄር የተመረተ እንኩ አገልጋይ ማለት ነው

:

Tags:

ቤተ ክርስቲያን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መካነ ኢየሱስየኢትዮጵያ ሙዚቃተረት ሀእየሱስ ክርስቶስቢራየእግር ኳስ ማህበርማርክሲስም-ሌኒኒስምተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራግስበትየአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝርፖከሞንመቀሌ ዩኒቨርሲቲአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስፖለቲካየማርያም ቅዳሴቡታጅራአውስትራልያአቡነ ሰላማበለስቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅፊታውራሪኩሽ (የካም ልጅ)ብርጅታውንሀመርነጭ ሽንኩርትህሊናሰዋስውወላይታሚያዝያጣልያንህግ ተርጓሚመኪናወይራመርካቶካዛክስታንዝንዠሮበላ ልበልሃሆንግ ኮንግገድሎ ማንሣትጀጎል ግንብአክሱምየስልክ መግቢያኢሎን ማስክየሐዋርያት ሥራ ፰ኃይሌ ገብረ ሥላሴታላቁ እስክንድርዱባይእምስንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያአጥናፍሰገድ ኪዳኔአዳልአማራ (ክልል)ባሕር-ዳርሳምንትቱርክእግር ኳስድኩላስም (ሰዋስው)ስእላዊ መዝገበ ቃላትመዝገበ፡ቃላት፡በአምኅርኛ።የወፍ በሽታመጽሐፈ ኩፋሌጎልጎታስያትልአዳማቤተልሔም (ላሊበላ)ቼልሲአራት ማዕዘንአፈወርቅ ተክሌሰይጣንፈሊጣዊ አነጋገር ሀይስማዕከ ወርቁአሊ ቢራየኢትዮጵያ ቋንቋዎች🡆 More