መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።
የመስከረም ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
«መስከረም» ከግዕዙ «ከረመ» ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው «መሰስ-ከረም» (ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን)፣ ወይም «መዘክረ-ዓም» (የዓመት መታወሻ) ይባላል። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም «ጀሑቲ» መጣ።
በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የሰፕቴምበር መጨረሻና የኦክቶበር መጀመርያ ነው።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
መደኸየኸቸኸቸከቸከቸከኸቸከቸኸተኸኸተኸተኸተኸተተኸተኸተኸተኸተኸተኸተኸኸተከተከተከተጰተተጰተጰተጰተጰጥረ ነገሮች
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article መስከረም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.