ቦትስዋና

ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ (እንግሊዝኛ: Republic of Botswana ሰጿና፡ Lefatshe la Botswana) በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም.

ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል።

Republic of Botswana
Lefatshe la Botswana
የቦትስዋና ሪፐብሊክ

የቦትስዋና ሰንደቅ ዓላማ የቦትስዋና አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Fatshe leno la rona
(ይህ መሬት የኛ ነው)
የቦትስዋናመገኛ
የቦትስዋናመገኛ
ቦትስዋና በደማቅ ሰማያዊ
ዋና ከተማ ጋበሮኔ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ (መደበኛ)፥ ሰጿና
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ምክትል ፕሬዚዳንት
የፓርላማ ሪፐብሊክ
ኢየን ካማ
ሞክጐጺ ማሲሲ
ዋና ቀናት
መስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም.
(ሴፕቴምበር 30, 1966 እ.ኤ.አ.)
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
581,730 (48ኛ)
2.6
የሕዝብ ብዛት
የ2010 እ.ኤ.አ. ግምት

2001 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
2,029,307 (144ኛ)
1,680,863
ገንዘብ ፑላ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +267
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .bw

ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ከናሚቢያ እና በሰሜን ምሥራቅ ከዚምባብዌ ጋር ትዋሰናለች። ከዛምቢያም ጋር በደንብ ያልተወሰነ ቢበዛ በመቶ ሜትር የሚቆጠር ወሰን አላት።

የአመራር ክፍሎች

ቦትስዋና በዘጠኝ ዲስትሪክት (እንግሊዝኛ፡ district) ወይም ክልሎች ተከፍላለች።

  1. ሴንትራል ዲስትሪክት
  2. ሰሜን-ምዕራብ ዲስትሪክት
  3. ጋንዚ ዲስትሪክት
  4. ክጋላጋዲ ዲስትሪክት
  5. ክጋትሌንግ ዲስትሪክት
  6. ክዌኔንግ ዲስትሪክት
  7. ሰሜን-ምሥራቅ ዲስትሪክት
  8. ደቡብ-ምሥራቅ ዲስትሪክት
  9. ደቡብ ዲስትሪክት

በተጨማሪም ቦትስዋና በ፲፭ ካውንስሎች ተከፍላለች። እነዚህም ከአስሩ የዲስትሪክት ካውንስሎች በተጨማሪ የሚከተሉትን የከተማ ካውንስሎች ያጠቃልላሉ፦

  1. ጋበሮኔ ከተማ
  2. ፍራንሲስታውን ከተማ
  3. ሎባጼ መንደር
  4. ሴሌቢ-ፊክዌ መንደር
  5. ጅዋኔንግ መንደር
  6. ሶዋ መንደር

ቦትስዋና 

ሰሜን-ምዕራብ ዲስትሪክት
ጋንዚ ዲስትሪክት
ክጋትሌንግ ዲስትሪክት
ደቡብ-ምሥራቅ ዲስትሪክት
ሴንትራል ዲስትሪክት
ሰሜን-ምሥራቅ ዲስትሪክት
ክጋላጋዲ ዲስትሪክት
ደቡብ ዲስትሪክት
ክዌኔንግ ዲስትሪክት
ፍራንሲስታውን *
* ሎባጼ
* ሴሌቢ-ፊክዌ
ጅዋኔንግ *
ሶዋ *

ማመዛገቢያ


Tags:

እንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሥላሴግራዋሊሴ ገብረ ማርያምሊቢያአማርኛራስጓያቁጥርሽፈራውገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀራስ ዳሸንፍቅር እስከ መቃብርፋሲለደስህዝብፕላኔትየቅርጫት ኳስድመት መንኩሳ መናከሷን አትረሳእምስአበራ ለማባሕላዊ መድኃኒትኤሊአዳም ረታአቡነ ቴዎፍሎስብሔርሣህለ ሥላሴሲዲጦስኝተመስገን ተካአልጋ ወራሽአይሁድናሐሳባዊነትአርኖ ሚሼል ዳባዲቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ቡድንገዳም ሰፈርቀጥተኛ መስመርዘጠኙ ቅዱሳንትግርኛተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራአላህከነዓን (የካም ልጅ)የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችሀመርኢንጅነር ቅጣው እጅጉቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)ባቢሎንአፍሪቃየዓለም የመሬት ስፋትአሕጉርበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርአባይ ወንዝ (ናይል)ንግድበዓሉ ግርማጴንጤየድመት አስተኔኦሮማይደወኒ ግራርግሽጣመንግሥትዳማ ከሴየማርክሲዝም ሌኒኒዝም መዝገበ ቃላትፊልምሶሌሰርቨር ኮምፒዩተርምሳሌዎችበጀትማህበራዊ ሚዲያክብዚምባብዌዮሐንስ ፬ኛጋስጫ አባ ጊዮርጊስየወልወል ጦርነትአቤ ጉበኛሆሣዕና (ከተማ)አክሱም ጽዮን🡆 More