ደቡብ አፍሪካ

Republic of South Africa የደቡብ አፍሪካ ሬፑብሊክ

የደቡብ አፍሪካ ሰንደቅ ዓላማ የደቡብ አፍሪካ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር National anthem of South Africa

የደቡብ አፍሪካመገኛ
የደቡብ አፍሪካመገኛ
ዋና ከተማ ፕሪቶሪያ
ብሔራዊ ቋንቋዎች አፍሪካንስእንግሊዝኛ፣ ዙሉ፣ ቆሣ፣ ሷዚ፣ ንደቤሌ፣ ደቡብ ሶጦ፣ ስሜን ሶጦ፣ ጾንጋ፣ ጿና፣ ቨንዳ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
 
ሲሪል ራማፎሳ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 

1,219,912 (24ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 

54,956,900 (25ኛ)


51,770,560
ገንዘብ ራንድ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +27
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .za


ቋንቋዎች

በደቡብ አፍሪቃ ሕገ መንግሥት መሠረት 11 ልሳናት በእኩልነት ይፋዊ ኹኔታ አላቸው። ከነዚህ መካከል ኳዙሉ ከሁሉ ብዙዎች ተናጋሪዎቹ በአገሩ ውስጥ አሉት፤ ቆሣ በቁጥር ብዛት 2ኛው ነው። ከነዚያ በኋላ በተናጋሪዎች ብዛት አፍሪካንስ 3ኛው፣ ስሜን ሶጦ 4ኛው፣ እንግሊዝኛም 5ኛው፣ ጿና 6ኛው፣ ደቡብ ሶጦ 7ኛው፣ ጾንጋ 8ኛው፣ ሷቲ 9ኛው፣ ቬንዳ 10ኛው፣ ንዴቤሌም 11ኛው ነው። ብዙ ሰዎች እስከ 6 ቋንቋዎች ድረስ የመናገር ዕውቀት አላቸው፤ ከነጭም ዜጋዎች አብዛኛው አፍሪካንስና እንግሊዝኛ ሁለቱን ይችላሉ።

መንግሥት

ትልቁ ከተማ ጆሃንስበርግ ሲሆን ዋና ከተሞቹ ሦስት ናቸው፤ እነርሱም ኬፕ ታውን፣ ብሉምፎንቴንና ፕሪቶሪያ ናቸው። ይህ ፓርላሜንቱ በኬፕ ታውን፣ ላዕላይ ችሎቱ በብሉምፎንቴን፣ ቤተ መንግሥቱ በፕሪቶሪያ ስለ ሆነ ነው።

ባሕል

ስመ ጥሩ የሆኑት የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች ሂው ማሴኬላ እና ሌዲስሚስ ብላክ ማምባዞ ናቸው። የደቡብ አፍሪካ ሙዚቀኞች አሁን የራሳቸውን ዘመናዊ ሙዚቃ ዓይነት «ኳይቶ» አላቸው።

የአገሩ አበሳሰል የተለያየ ነው። ብዙ ኗሪዎች የተቀመመ በሬ ቋሊማ ጥብስ (ቡረቮርስ)፣ የበቆሎ አጥሚት (ኡምጝቁሾ)፣ የተቀመመ ዶሮ፣ እና የተቀመመ ወጥ (ካሪ) ይወድዳሉ።

የተወደዱ እስፖርቶች እግር ኳስ፣ ክሪኬት እና ራግቢ ናቸው።

በአገር ቤት ሜዳዎች አንበሣ፣ ቀጭኔ፣ ጉማሬ፣ ጅብና አውራሪስ ሞልተው ሊታዩ ይቻላል።


Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዓለማየሁ ቴዎድሮስግራኝ አህመድባሕልጌዴኦአክሊሉ ለማ።ኡራኑስሀይቅጥናትየሐበሻ ተረት 1899ሳዑዲ አረቢያጎጃም ክፍለ ሀገርህንድአፍሪቃቀዳማዊ ዳዊትኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያንእስራኤልእያሱ ፭ኛመሬትዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍየባቢሎን ግንብውዳሴ ማርያም1944መስተዋድድራስአራት ማዕዘንሕገ መንግሥትየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪሥነ ንዋይገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞች ሀክርስቲያኖ ሮናልዶየማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩ተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራእንቁራሪትጦጣየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራዩ ቱብቅዱስ ገብርኤልርዕዮተ ዓለምውዝዋዜአየርላንድ ሪፐብሊክየአሜሪካ ፕሬዚዳንትተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርአበበ ቢቂላመቅመቆአቡነ የማታ ጎህአቡነ ተክለ ሃይማኖትሰባአዊ መብቶችስዊድንኛጁፒተርምሥራቅ አፍሪካእንጀራደብረ ሊባኖስየዔድን ገነትቤተ እስራኤልሀብቷ ቀና«የሰብዓዊ መብት አቀፋዊ መግለጽ»ዩክሬንላሊበላባርሴሎና እግር ኳስ ክለብቼልሲሱፍዥብየኢትዮጵያ ካርታ 1459ኩሽ (የካም ልጅ)የኢትዮጵያ ብርሰይጣንክርስትናመጠነ ዙሪያአማርኛመካከለኛው ምሥራቅጋብቻዱባይአራዳ ክፍለ ከተማቢላል🡆 More