ዛምቢያ

የዛምቢያ ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪቃ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ክርስቲያን ሀገር ናት። ከሰሜን በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ፣ ከሰሜን-ምሥራቅ በታንዛኒያ፣ ከምሥራቅ በማላዊ፣ ከደቡብ በሞዛምቢክ፣ ዚምባብዌ፣ ቦትስዋናና ናሚቢያ እና ከምዕራብ በአንጎላ ትዋሰናለች። የቀድሞ ስሟ ሰሜናዊ ሮዴዢያ ሲሆን ያሁን ስሟ ከዛምቤዚ ወንዝ ነው የመጣው።

የዛምቢያ ሪፐብሊክ
Republic of Zambia

የዛምቢያ ሰንደቅ ዓላማ የዛምቢያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር Stand and Sing of Zambia, Proud and Free (እንግሊዝኛ)
የዛምቢያመገኛ
የዛምቢያመገኛ
ዛምቢያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ ሉሳካ
ብሔራዊ ቋንቋዎች እንግሊዝኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ምክትል ፕሬዝዳንት
ሪፐብሊክ
ኤድጋር ሉንጉ
ኢኖንጌ ዊና
ዋና ቀናት
ጥቅምት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፯ ዓ.ም.
 
ነፃነት ከብሪታንያ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
752,618 (39ኛ)
1
የሕዝብ ብዛት
የ2009 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2000 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
12,935,000 (71ኛ)
9,885,591
ገንዘብ ኳቻ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +260
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .zm

ማመዛገቢያ


Tags:

ማላዊሞዛምቢክቦትስዋናታንዛኒያናሚቢያአንጎላክርስቲያንኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክዚምባብዌ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የአባይን ልጅ ውሀ ጠማው የላጭን ልጅ ቅማል በላውቅድመ-ታሪክዓፄ ይስሐቅሰንጠረዥአክሊሉ ለማ።ክርስቶስያዕቆብዝሆንዩናይትድ ኪንግደምቲማቲምተረትና ምሳሌብሉይ ኪዳንየተባበሩት የሀገር ንጉሳዊ አገዛዝሥላሴየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትኦሮምኛግራኝ አህመድሥነ ጥበብቀነኒሳ በቀለአፍሪቃአርሰናል የእግር ኳስ ክለብባህር ዛፍየኢትዮጵያ ቡናደቡብ አፍሪካኡራኑስደሴአውስትራልያታሪክጋሪቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስየኢትዮጵያ ሙዚቃበእንግሊዝ የሚገኙ የእግር ኳስ ሜዳዎች ዝርዝርወሲባዊ ግንኙነትቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕትየሉቃስ ወንጌልፋሲካዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርሽመናሃይማኖት ግርማፕሉቶቤተ መድኃኔ ዓለምየተፈጥሮ ሕግጋት ጥናትተውሳከ ግሥሊዮኔል ሜሲሀመርግሪክ (ቋንቋ)ግብርዶሮየቅርጫት ኳስረቡዕአዳልየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ካርታ 1936ስዊዘርላንድአዲስ አበባአማረኛየዮሐንስ ወንጌልዘረኝነትጉራ ሃሬየኦሮሞ ዘመን አቆጣጠርጀጎል ግንብየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክየደም ቧንቧመዝሙረ ዳዊትስሜን አሜሪካግራዋኩዌት ከተማመዳብጸሓፊፋይዳ መታወቂያ🡆 More