ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።
የሰኔ ቀናት | ||||||
1 | 2 | 3 | 4 | 5 | 6 | 7 |
8 | 9 | 10 | 11 | 12 | 13 | 14 |
15 | 16 | 17 | 18 | 19 | 20 | 21 |
22 | 23 | 24 | 25 | 26 | 27 | 28 |
29 | 30 |
በሠኔ ወር በጠቅላላው ዐሥራ ኹለት የቅኝ ግዛት አገሮች ነጻነታቸውን አግኝተዋል። ከነዚህም ዐምስቱ በፈረንሳይ፤ ሦስቱ በብሪታንያ፤ ሦስቱ በቤልጂግ እና አንድ በኢጣልያ አስተዳደር ሥር ነበሩ።
ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |
ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። «ሠኔ» ከግዕዙ «ሠነየ» ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሰኔ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.