አልጄሪያ

አልጄሪያ (አረብኛ፦ الجزائر‎ አል ጃዝኤር; በርበርኛ፦ ድዜየር) በይፋ የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በሰሜን አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። ከቆሳ ስፋት አኳያ በሜዲቴራንያን ባህር ዙሪያ ትልቋ ስትሆን፣ ከአፍሪካ ደግሞ ከሱዳን በኋላ ሁለተኛ ናት።

الجمهورية الجزائرية الديمقراطية الشعبية
የአልጄሪያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ

የአልጄሪያ ሰንደቅ ዓላማ
ሰንደቅ ዓላማ
የአልጄሪያመገኛ
የአልጄሪያመገኛ
አልጄሪያ በአረንጓዴ ቀለም
ዋና ከተማ አልጂርዝ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
አብደላዚዝ ቡተፍሊካ
አብደልማጂድ ተቡን
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
2,381,740 (11ኛ)
ገንዘብ የአልጄሪያ ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +1
የስልክ መግቢያ +213

አልጄሪያ ከሰሜን ምሥራቅ በቱኒዚያ፣ ከምሥራቅ በሊቢያ፣ ከምዕራብ በሞሮኮ፣ ከደቡብ ምዕራብ በምዕራባዊ ሣህራሞሪታኒያማሊ፣ ከደቡብ ምሥራቅ በኒጄር፣ ከሰሜን በሜዲቴራንያን ባህር ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ አልጂርዝ ሲሆን የ፳፻፫ ዓ.ም. ሕዝብ ብዛቷ ወደ 35.7 ሚሊዮን ይገመታል።

አልጄሪያ የተባበሩት መንግሥታትየአፍሪካ ሕብረትኦፔክ እና ሌሎችም ዓለም አቀፍ ድርጅቶች አባል ሀገር ናት።

ስም

የሀገሯ ስም የመጣው ከአልጂርዝ ከተማ ሲሆን በድሮ ጊዜ ከዛሬዎቹ ምዕራብ ቱኒዚያና ምሥራቅ ሞርኮ አብራ ኑሚዲያ ትባል ነበር።

ታሪክ

አልጄሪያ 
ማሲኒሳ፣ የኑሚዲያ ታዋቂ ንጉሥ

በጥንት ጊዜ አልጄሪያ የኑሚዲያ መንግሥት ትባል የነበረ ሲሆን ነዋሪዎቿ ደግሞ ኑሚዲያውያን ይባሉ ነበር። የኑሚዲያ መንግሥት ከካርታጎ፣ ሮማና ጥንታዊ ግሪክ ጋር ግንኙነት ነበራት። አካባቢው ለምለም እንደነበረ ሲነገር ኑሚዲያውያን ደግሞ ለኃይለኛ ፈረሰኛ ጦራቸው ይታወቁ ነበር።


Tags:

ሜዲቴራንያን ባህርሰሜን አፍሪካሱዳንአረብኛአፍሪካ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ሥነ-ፍጥረትአርባ ምንጭቤተ አባ ሊባኖስቀዳማዊ ምኒልክየስነቃል ተግባራትአራት ማዕዘንብሳናተውሳከ ግስሙላቱ አስታጥቄየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርአፋር (ክልል)ሴምኤችአይቪመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልሰጎንወላይታየልም እዣትጭፈራአምበሾክሰንኮፉ አልወጣምየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግደብረ ታቦር (ዓመት በዓል)የሂንዱ ሃይማኖትኤፕሪልሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃየኩሽ መንግሥትነፋስ ስልክአበበ ቢቂላሶቅራጠስንግሥት ዘውዲቱተስፋዬ ሳህሉተራጋሚ ራሱን ደርጋሚ23 Aprilፖለቲካመጽሐፈ ዮዲትፈንገስየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንአቡነ ባስልዮስኮረንቲየኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝርዓረፍተ-ነገርአፈወርቅ ገብረኢየሱስቢ.ቢ.ሲ.ትዊተርየትነበርሽ ንጉሴሞሮኮቀስተ ደመናግራዋእንግሊዝኛወሲባዊ ግንኙነትማናልሞሽ ዲቦንፋስ ስልክ ላፍቶየርሻ ተግባርሐና ወኢያቄምመስቀልየመንግሥት ሃይማኖትየጢያ ትክል ድንጋይታሪክግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምየ1930 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫመንግስቱ ኃይለ ማርያምጸጋዬ ገብረ መድህንአልበርት አይንስታይንደቡብ ኮርያጋምቤላ (ከተማ)ቁስ አካልደማስቆቢስቢ፥ አሪዞናዳታቤዝጀጎል ግንብአቤ ጉበኛእቴጌ ምንትዋብ🡆 More