ኦሮሞ: ኦሮሚያ

ኦሮሞ' በኢትዮጵያ፣ በኬንያና፣ በሶማሊያ የሚኖር ማህበረሰብ ነው። ኦሮሞ ማለት በገዳ ሥርኣተ መንገሥት ስር ይተዳደር የነበረ ህዝብ ነው። በገዳ መንግሥት ስር የአገር መሪ በየ፰ቱ (ስምንት) ዓመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የኦሮሞ ክልሎች ንጉሣን እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሦች መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። የኦሮም ሕዝብ ከግራኝ ወረራ በኋላ ሰሜኑን ኢትዮጵያ ወሯል። በአንድ ሺ ስምንት መቶ ክፍለዘመን ማለቂያ ላይ በንጉሥ ዳግማዊ ምኒልክ አማካኝነት ከአቢሲኒያ ጋር ተቀላቀሎ ኢትዮጵያ ስትመሰረት፣ የቀዳሚ ሃገሩ ሕዝብ ችግር አሳልፏል።

እንደ ሌሎች ኩሺቲክ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች፣ ከጥንት ጀምሮ ትውልዳቸው ከጥንታዊው ኩሽ መንግሥት ጋር ግንኙነት አለው። ሆኖም በሃይል ስጋት መገንጠልን ያሰቡ ወገኖች ጥቂት ናቸው።

ኦሮሞ
አጠቃላይ የሕዝብ ብዛት
35,000,000
በስፋት የሚኖሩባቸው አካባቢዎች
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ኢትዮጵያ 39,489,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ኬንያ 818,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ሶማሊያ 256,300
ኦሮሞ: ኦሮሚያ የመን 189,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ አሜሪካ 150,563
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ጀርመን 90,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ የብሪታንያ መንግሥት 28,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ጅቡቲ 25,664
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ካናዳ 17,580
ኦሮሞ: ኦሮሚያ አውስትራልያ 12,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ሳዑዲ አረቢያ 10,000
ኦሮሞ: ኦሮሚያ ግብፅ 3,100
ቋንቋዎች

ኦሮሚኛ

ሀይማኖት

ሱኒ እስልምና 22.5%፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትና 53.5%፣ ፕሮቴስታንት ክርስትና 17.7%, ባህላዊ እምነት 3.3%

ተዛማጅ ብሔሮች

አፋርአገው • ቤጃ • ሳኦሶማሌ

ታዋቂ ሰዎች

ጀኔራል አብዲሳ አጋ፤ ኣትሌት አበበ ቢቂላ፣ ኣትሌት ጥሩነሽ ዲባባ፤ ኣትሌት ደራርቱ ቱሉ፣ ኣትሌት ቀነኒሳ በቀለ፤ ጀኔራል ከበደ ብዙነሽ፤ ኣጋሪ ቱሉ፣ መንግስቱ ኣበበና ሌሎችም ይገኛሉ።

ማመዛገቢያ

Tags:

ሶማሊያአቢሲኒያኢትዮጵያኬንያዳግማዊ ምኒልክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጉጉት2004የኢትዮጵያ ሕገ መንግስትዐቢይ አህመድአስርቱ ቃላትድመትስእላዊ መዝገበ ቃላትወሲባዊ ግንኙነትዓፄ ቴዎድሮስ1940መካከለኛ ዘመንቤተ ማርያምአዳም ረታጴንጤታይላንድመንፈስ ቅዱስየአሜሪካ ዶላርገብረ ክርስቶስ ደስታ ግጥሞችግዕዝጎልጎታየቅርጫት ኳስኤዎስጣጤዎስጉልበትአበበ ቢቂላሶዶኢትዮጵያዊሙቀትየወባ ትንኝአሪአዲስ አበባእያሱ ፭ኛወይን ጠጅ (ቀለም)መስተፃምርቦብ ማርሊባቲ ቅኝትየኢትዮጵያ ሕግጎጃም ክፍለ ሀገርግብፅሞና ሊዛጥናትፋይዳ መታወቂያታንዛኒያየሮማ ግዛትሽኮኮስታምፎርድ ብሪጅ (የእግር ኳስ ሜዳ)መስቃንየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንዋናው ገጽንጉሠ ነገሥት ዘኢትዮጵያፍልስፍናጣልያንጦጣንጉሥየወላይታ ዞንየኮርያ ጦርነትቀይዌብሳይትየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትየሒሳብ ምልክቶችታምራት ደስታሊኑክስዝግባቋንቋጥሩነሽ ዲባባገድሎ ማንሣትኤችአይቪየኢትዮጵያ እጽዋትኅሩይ ወልደሥላሴ (ብላቴን ጌታ)ቅዱስ ገብረክርስቶስየስልክ መግቢያዋቅላሚየኖህ መርከብደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልቤተክርስቲያን🡆 More