መስተፃምር

መስተፃምር -በማሰሪያ አንቀፅ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ፣ የሚመስሉ ነገሮችን የሚያጫፍር ቃል መስተፃምር ይባላል። ትርጓሜውም፣ የሚያያይዝ፣ ወይም አያያዥ ማለት ነው። በብዙ ቁጥር ሲሆን መስተፃምራን ወይም መስተፃምሮች ይባላል።

ምሳሌ :- "ያዕቆብና ዮሐንስ ትምህርትን ስለወደዱ ወደ ትምህርት ቤት እየሮጡ ይሄዳሉ።" - እነሆ በዚህ አረፍተ ነገር ውስት ሶሥት መስተፃምራን አሉ። እነርሱም "ና ፣ ስለ ፣ እየ" ናቸው። "ና" የሚለው ቃል "ያዕቆብ" እና "ዮሐንስ" በሚሉት ስም መካከል ገብቶ ሁለቱን ስሞች አያይዟል። "ስለ" የሚለው ቃል ደግሞ "ወደዱ" በሚለው ግስ ላይ ተጭኖ የአንቀፁንም ማሰሪያነት... ማሰሪያ ዓንቀጽ ላይ እየተጫነ የአንቀፁን ማሰሪያነት የሚያስቀርና ስሞችን የሚያጫፍር ቃል ሁሉ "መስተፃምር" ይባላል።

ምንጭ    ያማርኛ ሰዋስው ፣ ብላታ መርስዔ  ኀዘን ወልደ ቂርቆስ

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ግዕዝሄክታርቅዱስ ላሊበላውዝዋዜሽኮኮወይን ጠጅ (ቀለም)ቅኝ ግዛት1953ሸዋኃይሌ ገብረ ሥላሴጉልበትዕብራይስጥየኮንትራክት ሕግህሊናባሕላዊ መድኃኒትአዋሽ ወንዝየዓለም የመሬት ስፋትጉልባንፀጋዬ እሸቱቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያዓለማየሁ ገላጋይሀይቅቋንቋየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪፈላስፋማርቲን ሉተርፍልስጤምሰዋስው2004ቅዱስ ገብርኤልየኦቶማን መንግሥትቤተልሔም (ላሊበላ)ሥርዓት አልበኝነትስልክየሕገ መንግሥት ታሪክአበበ በሶ በላ።አሸንዳየቀን መቁጠሪያፊታውራሪዋሽንትእየሱስ ክርስቶስየሰው ልጅሰርቲፊኬት ኦፍ ዲፖዚትሃይማኖትአንድምታዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግእምስአይሁድናቁጥርራያየንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥሙላቱ አስታጥቄደመቀ መኮንንሰምስያትልያህዌኢንዶኔዥያመሐመድብሪታኒያየኢትዮጵያ ብርቆለጥጥበቡ ወርቅዬቤተክርስቲያንፍቅር በዘመነ ሽብርየጀርመን ዳግመኛ መወሐድቢልሃርዝያካይዘንበርበሬደብረ ሊባኖስየእግር ኳስ ማህበርአልፍታሪክ ዘኦሮሞአፈወርቅ ተክሌማርክሲስም-ሌኒኒስምልብ🡆 More