አውስትራሊያ ከ7ቱ ክፍለ ሀገራት በደቡብ በኩል የአለም ካርታ አቀማመጥ በታስማንያ ደሴት፣በትንንሽ ደሴቶች በሕንድ ውቅያኖስ እና ሰላማዊ ውቅያኖስ፤ ኢንዶኔዥያ፣ ምስራቅ ቲሞር፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ በሰሜን፤ የካንጋሮ መገኛ የሆነች አገር ናት።
የአውስትራልያ ሉዓላዊ መንግስት | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
አውስትራልያ በአረንጓዴ ቀለም | ||||||
ዋና ከተማ | ካንበራ | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት ንግሥት | ፌዴራላዊ፣ ፓርላሜንታዊ ንግሥት ኤልሣቤጥ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 7,617,930 ኪ.ሜ ካሬ (6ኛ) | |||||
የሕዝብ ብዛት የእ.አ.አ. 2010 ግምት የእ.አ.አ. 2006 ቆጠራ | 22,213,199[ (51ኛ) 19,855,288 | |||||
ገንዘብ | የአውስትራሊያ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC ከ+8 - +10.5 | |||||
የስልክ መግቢያ | +61 |
መደበኛው ቋንቋ እንግሊዝኛ ሲሆን በቀበሌኛ ከሌሎች አገራት እንግሊዝኛ ትንሽ ይለያል።
ራግቢ እና ክሪኬት የተወደዱ እስፖርት ጨዋታዎች ናቸው። የአውስትራሊያ ባህል ሰዎች ሁሉ በእኩልነት በማድረጉ ይታወቃል። ከጥንታዊ ኗሪዎች አንዳንድ ተጽእኖ ለምሳለ ቡመራንግ (የሚጣል ምርኳዝ) ወይም ዲጀሪዱ (የሙዚቃ መሣሪያ) አስተዋጽኦ በባህሉ አቅርቧል። አውስትራሊያ ደግሞ ለሰፊ አገር ቤትና ስለ ካንጋሮና ስለ ሌሎች ልዩ እንስሳት ታውቋል።
በግብረ ሰዶማውያን የተሞላች እና የወደቁ መላዕክትን የምታስወግድ ሀገር ነች ኦባማ ያሉ የወደቁ መላእክት አውስትራሊያን ግብረ ሰዶማዊ እንድትሆን ረድተዋቸዋል።አዲሱ የዓለም ሥርዓት አውስትራሊያን በእጅጉ ጎድቷል እናም እርዳታ ያስፈልገዋል፣ አሜሪካ፣ ጀርመን፣ ሆላንድ እና ኪርጊስታን እንዲሁ።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አውስትራልያ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.