ቡሩንዲ

የቡሪንዲ ሪፕብሊከ (ቀድሞ ኡሩንዲ (urundi) የተባለ ሲሆን) በአፍሪካ ውስጥ የምትግኝ ተንሽ አገር ናት። በሩዋንዳ፥ ታንዛኒያ፥ እና በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ትዋሰናልች። አገሯ ወደብ-የለሽ ብትሆንም ከታንጋንዪካ ሐይቅ ጋር ትዋሰናለች። የቡሩንዲ ዋና ከተማ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ ቡጁምቡራ ሲሆን ከዚያ ወደ ጊቴጋ ተዛወረ። የሀገሩ የህዝብ ብዛት ወደ 8.7 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል።

Republika y'u Burundi
République du Burundi
የቡሩንዲ ሪፐብሊከ

የቡሩንዲ ሰንደቅ ዓላማ የቡሩንዲ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር ቡሩንዲ ብዋኩ (የኛ ብሩንዲ)
Burundi Bwacu
የቡሩንዲመገኛ
የቡሩንዲመገኛ
ቡሩንዲ በቀይ ቀለም
ዋና ከተማ ጊቴጋ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኪሩንዲ
ፈረንሣይኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ፕሬዚዳንታዊ ሪፐብሊክ
ፒዬር ንኩሩንዚዛ
ዋና ቀናት
የነጻነት ቀን
 
ሰኔ 24 ቀን 1954
(July 1, 1962 እ.ኤ.አ.)
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
27,834 (142ኛ)
10
የሕዝብ ብዛት
የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት
የ2008 እ.ኤ.አ. ቆጠራ
 
11,178,921 (86ኛ)
8,053,574
ገንዘብ የቡሩንዲ ፍራንክ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +257
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .bi

የቱዋ፣ ቱትሲና ሁቱ ብሔሮች በቡሩንዲ ለአምስት ምእተ ዓመታት ያህል ኖረዋል። የቱትሲ ሕዝብ ቡሩንዲን በየንጉሥ መንግሥትነት ለሁለት መቶ ዓመታት ያህል መርቷል። ግን በ፳ኛው ክፍለ ዘመን መግቢያ ላይ፣ አካባቢው በጀርመንቤልጅግ ቁጥጥር ስር ላይ ኖሯል። ቡሩንዲና ሩዋንዳም አንድ ላይ ሩዋንዳ ኡሩንዲ እየተባሉ በቅኝ ግዛት ጊዜ ተጠርተዋል።

በአካባቢው የሰፈነው የፖለቲካ ቀውስ በቡሩንዲ የእርስ በርስ ጦርነት ፈጥሮአል። በአሁኑ ጊዜ ቡሩንዲ ፕሬዝዳንታዊ የተወካዮች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሆና ትመራለች። ከሀገሩ ሕዝብ ውስጥ ፷፪ ከመቶ የሮማ ካቶሊክ እምነት ተከታይና ከ፰ እስከ ፱ ከመቶ እስላም ሲሆን የተቀረው ሌሎች የክርስትና ዕምነቶችን ወይም ባህላዊ ሃይማኖቶችን ይከተላል።

ቡሩንዲ ከዓለም አስር እጅግ ድሀ ሀገራት አንዷ ናት። የዚህ ምክንያት ከሆኑት ውስጥ ጦርነቶች፣ ሙስና፣ የትምህርት አለመስፋፋትና የኤድስ በሽታ ይጠቀሳሉ። የተፈጥሮ ሀብቶቿ መዳብኮባልትን ይጨምራሉ። ኤክስፖርት ከምታደርጋቸው ምርቶች መካከል ዋናዎቹ ቡናስኳር ናቸው።

ታሪክ

የመጀመሪያው የቡሩንዲ ነዋሪዎች የፒግሚ ሰዎች ናቸው። ከዛም በባንቱ ሕዝቦች ባብዛኛው ተተክተዋል። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ነጻ መንግሥት ነበረ። ከዛ በ1903 እ.ኤ.አ.ጀርመን ቅኝ ግዛት ሆነች። በአንደኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ ወደ ቤልጅግ ተላለፈች።


Tags:

ሩዋንዳቡጁምቡራታንዛኒያታንጋንዪካ ሐይቅአፍሪካኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ኤቲኤምውሻብሳናመጽሐፈ ሄኖክዓፄ ሱሰኒዮስእምቧጮአቡጊዳ (ፊልም)ኣክርማ1996የማቴዎስ ወንጌልዮሐንስ ፬ኛደረጀ ደገፋውሊቨርፑል የእግር ኳስ ክለብየንቅያ ጸሎተ ሃይማኖትጌታቸው አብዲአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትየመቶ ዓመታት ጦርነትአስራት ወልደየስእውቀትቼኪንግ አካውንትሰሜን ተራራዮፍታሄ ንጉሤገነት ማስረሻጥላሁን ገሠሠብይየወርቃማ ጎልተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርኤሊደብረ ታቦር (ከተማ)ቼክኢዮአስጥቁር አባይዓፄ ቴዎድሮስምሳሌሣራኢንጅነር ቅጣው እጅጉተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራኦሮምኛቃል (የቋንቋ አካል)ኣበራ ሞላሀይሉ ዲሣሣየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችራስ መኮንንታምራት ሞላጡት አጥቢገብረ መስቀል ላሊበላትግርኛቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስፍቅር እስከ መቃብርበዓሉ ግርማመሐመድ አሚንJanuaryፍትሐ ነገሥትየወባ ትንኝየጋብቻ ሥነ-ስርዓትመንግሥተ አክሱምሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥትቀለምየሥነ፡ልቡና ትምህርትአፋርኛየኢትዮጵያ ካርታባቲ ቅኝትላቲን አሜሪካአብርሐምሥነ ምግባርገብርኤል (መልዐክ)ጦጣአቡነ ተክለ ሃይማኖትልምጭጀርመንወልቂጤኤፍራጥስ ወንዝ🡆 More