የጥቁር አባይ ወንዝ (ግዮን በመባልም ይታወቃል) ፥ ከእንግሊዝኛ Blue Nile) ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኘው ጣና ሐይቅ የሚመነጭ ረዥም ርቀት በመጓዝ ካርቱም፥ ሱዳን ሲደርስ ከነጭ አባይ ጋር በመቀላቀል ትልቁን አባይ ወንዝ (ናይል) በመፍጠር በግብጽ በኩል ወደ ሜዲትራኒያን ባሕር ይፈሳል።ከኢትዮጵያ ተነስቶ ሜዲትራኒያን ባህር እስኪደርስ ድረስ ያለው ርቀት በአማካይ ወደ 1400 ሜትር ወይም ማይል ጋር እኩል ነው። የአባይ ወንዝ 85.6% ያህሉ ውሀ የሚገኘውም ከዚህ ከጥቁር አባይ ነው።
ኢትዮጵያ |
ታሪካዊ ቦታዎች - አክሱም | ላሊበላ | ጎንደር | ነጋሽ | ሐረር | ደብረ-ዳሞ | አዲስ አበባ |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ጥቁር አባይ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.